Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል። የግዢው መለያ ቁጥር፡– BOHEA-PPAD-NCB-Health-Insurance-Yekatit-2018 Rec-Budget ምድብ የዕቃው አይነት የጨረታ ማስከበሪያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3534a3d2-d133-41e4-9a7f-c323865314d5/open Lot Information Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0115-2018-PUR Object of Procurement: የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችግዥወዩ/ል/ህክምና ካምፓስ
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Robotics Laboratory Tools and Equipment
Invitation to Bid Pro Lot 1: Robotics Laboratory Tools and Equipment Procurement Reference No: AII-ICB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement
የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት እና ለቢሮ የፑል ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ የሠራተኞች
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ እና የንግድ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ በታች
Ethiopian Anti Doping Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Product
Invitation to Bid LOT 10: PROCUREMENT OF PRINTING PRODUCT /2017/ Procurement Reference No: EADA-NCB-NC-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water (Building Construction)
Invitation to Bid 6244- Procurement of Water (Building Constriction) Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የመለዋወጫ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃላ/የተ/የግል ማህበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም፣የሲኖ ትራክ (SINO Truck)፣ የኒሳን ዩዲ (Nissan UD): የፉቶን ዳምፕ
ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር የ2017፣ የ2018 እና የ2019 በጀት አመት የሰራባቸውን ሂሳቦች ኦዲት የሚያደርግ የኦዲት ባለሙያ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለኦዲት ሥራ የወጣ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር የ2017፣ የ2018 እና የ2019 በጀት አመት የሰራባቸውን ሂሳቦች ኦዲት የሚያደርግ የኦዲት
የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ፅዳት ዕቃዎች ግዥ፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ የደንብ አልባሳት፣ የህትመት ውጤቶች፣ የመኪና ዕጥበትና ግሪስ፣ የመኪና ጎማ ዊል ቫላንስ፣ የGeneretor Lift እና Fire Pump ጥገና (Preventive Maintenance፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የመስተንግዶ ቆሎና ውሃ በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር YS/C/d NCB001/2017 ዓ/ም የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት
ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከሕንፃ ዕድሳት የተረፉትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶች ብረታ ብረቶች፤ ፍሬንች ዶር ትልቅና መካከለኛ፤ ላሜራ ብረት፤ መካከለኛና ትናንሽ በሮች፤ መስኮት ባለመስታውት ትልቅና ትናንሾች፤ ፒቢሲ ባለ ብረት፤ የኤሌክትሪክ ፍሎረሰንትና ፓኔሎች፤ አዳማ ቆርቆሮ ረዥም አጭር እና የተቆራረጡ፤ ሞራሌ እንጨት ረዥም እና አጭር፤ ቁርጭራጭ ብረቶች፤ የፕላስቲክ ኮርኒስ፤ ረዥም ቤርጋ ብረት እና ሌሎች ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የብረታ ብረት ጨረታ ማስታወቂያ ታህሰብ የንግድ ሥራዎች አክሲዮን ማህበር ከሕንፃ ዕድሳት የተረፉትን የተለያዩ ተረፈ ምርቶች ብረታ ብረቶች፤ ፍሬንች