Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 41/2018 አማራ ባንከ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
አማራ ባንከ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሸከርካሪዎች፣ የሞተርሳይክል እና የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩከ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በቀን 24/10/2018 ዓ/ም እና 27/10/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ተሽከርካሪ መኪናዎች፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ምግብ ነክ፣ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 24, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 42/2018 አማራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Engineering Corporation (EEC) Invites Eligible Bidders for the Supply and Installation of an Integrated Video Surveillance System at EEC HQ Turnkey and a Data Server.
Ethiopian Herald (Aug 12, 2026) INVITATION FOR BID No. NCB/EEC/003/19 & NCB/EEC/004/19 The Ethiopian Engineering Corporation (EEC), interested bidders to
Ethiopian Intellectual Property Authority: Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c57de2ed-a1eb-4756-96ab-b1883be19656/open Lot Information
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የሶፍትዌር ፈቃዶች፣ የክላውድ (Couch) አገልግሎቶች እና የደህንነት ሶፍትዌር አማራጮች ግዥ (Procurement of Software Licenses Cloud Services and Security Solution) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/OB/01/2019 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የሶፍትዌር ፈቃዶች፣ የክላውድ (Couch) አገልግሎቶች
በአርሲ ዞን ጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ሓላፊነቱ የተ/የግ/ማህበር የመኪና ጎማ 12*20 ሆኖ ባለ 22 ክር ብዛት 24፤ ትሪአንግል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአርሲ ዞን ጋለማ የ/ገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን ሓላፊነቱ የተ/የግ/ማህበር የመኪና ጎማ 12*20 ሆኖ ባለ 22
የቤቱ ስፋት 47.15 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት ረዴኤት ግደይ ገ/ህይወት እና የፍ/ባለዕዳ አነ መሰረት አበበ በቂላ መካከል ስላለው
Ministry of Defense፡ Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d2ff5641-7f97-404d-942e-2b8456c19ae0/open Lot Information
Ethiopian Biodiversity Institute፡ Procurement of IT Support Services
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b5b0de57-8edd-4abb-92b6-8d1ef45cebdf/open Lot Information
University of Gondar፡ Procurement of Stationery Materials
Government (Aug 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0ca1e1fb-136e-46a1-8c14-a9073bbe13e8/open Lot Information
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የባቢሌ ከተማ አስተዳደር የገንዘብ ጽሕፈት ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምሥራቅ ሐረርጌ ዞን የባቢሌ ከተማ አስተዳደር የገንዘብ ጽሕፈት ቤት