Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/002/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ /ቤት/ቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና ትምህርት ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

Reporter (Jun 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ለአወሊያ ጤና ጣቢያ የመጡ በርካታ የሆስፒታል አልጋዎች ያሉት ሲሆን ያሉትርፍነት ያሉንን ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ሰማኒያ አዲስ አልጋዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/041/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በቀን 17/10/2018 ዓ/ም እና 20/10/2016 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት አመት የመኪና አመታዊ ጥገና፣ የቢሮ ጽዳት አዉት ሶርስ እና ደንብ ህትመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

የባ/ዳርና አካ/ከፍ/ፍ/ቤት ስፋቱ 300 ካ.ሜ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 03, 2026) የሃራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አወቀ ከፌ (13 ሰዎች) እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ገ/ስላሴ አሻግሬ መካከል

የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርስቲ በሐሮ ደንበል ዳር ያለውን የዩኒቨርስቲውን ካፍቴርያ በማከራየት ለዩኒቨርስቲው ሰራተኞች፣ ለአከባቢው ማህበረሰብ እና ለተለያዩ ስልጠና የሚመጡ ሰልጣኞች ወይም እንግዶች የካፌ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ለማቅረብ በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ ያላችውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በውል ለማሰራት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Jul 29, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2019 ዓ.ም. በጀት ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ጋራዥ በግልጽ

የቶሌ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም. ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ አላቂ እቃዎች /እስቴሽነሪ/ የመኪና እና የሞተር ጎማዎች፤ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ግዥ እና ስፌትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2019 ዓ.ም መደበኛና ካፒታል የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ከፊል አላቂ እቃዎች እና ታብሌት እና ቪዲዮ ካሜራ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ2019 በጀት ዓመት የመኖሪያ ቤት ግንባታ አገልግሎት አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ህጋዊና ብቁ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል

በኢሉ-አባቦር ዞን የዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚክ ትብብር ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት

የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የህትመት አገልግሎት ግዥዎች ለመፈጸም አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል

Dire Gazetta (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ሃብት ልማት ቢሮ በ 2019 በጀት ዓመት የህትመት