Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና
ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ አና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ንስ/ግጨ -01/2018 የድሬዳዋ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባለበት ሁኔታ አና ቦታ በጨረታ
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ልማት ጽ/ቤት መንገድ ኮብልስቶን ግንባታ አስተዳደር ሰፈር፤ መካኒ ኢየሱስ ሰፈር እና የጎርፍ ማውረጃ ቦይ ግንባታ ደረጃውን የጠበቀ ኮብልስቶን ለማሰራት ስለሚፈልግ መስፈርቱን የሚያሟላ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ/ብ/ክ/መንግሥት ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን አርቤጎና ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ልማት ጽ/ቤት በኩል ለተለያዩ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የመሰረተ ኢትዮጵያ ቅ/አ/አ/መ/ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 ሎት – 01 ደንብ ልብስ ሎት – 02 አላቂ
የኮ/ቻ ከተማ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው የ2018 በጀት ዓመት ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮ/ቻ ከተማ 03 ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በጤና ጣቢያው የ2018 በጀት ዓመት ህትመት እና
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የማዞሪያ ዱራሜ ዳርጌ ኦሞ ወንዝ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን የሚያገለግሉ ማሸነሪዎችን መስሪያ ቤቱ አዲስ ባወጣው የቁርጥ ዋጋ መሠረት ተከራይቶ መሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) በቁርጥ ዋጋ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሻሸ/ዲ/055/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሻመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የፅዳት እቃ፣ የመኪና እቃ፣ ዘይትና ቅባት፣ የግንባታ ሥራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018 የአብክመ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ወልድያ ቅርንጫፍ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ሎት
ስፋቱ 158 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አስናቀች ወርቁ እና በፍ ባለዕዳ ደረጄ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
የይዞታው ስፋት 2,200 ካ/ሜ የሆነ ፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ካሊድ ዘካርያስ አዲስ እና የፍ/ባለዕዳ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 09, 2026) የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ የምርታማነት ማሻሻያ የልህቀት ማዕከል ከዚህ በታች የተዘረዘሩት እቃዎች በግልጽ ጨረታ