Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/025c2ead-6c2f-47dd-bad2-ae5567078384/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Medical Equipment and Supplies”

Ministry of Defense : Procurement of Medical Equipment and Supplies

Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፤ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣  የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ገቢዎች ሚኒስቴር የጫማ ማምረቻ ማሽኖች፣ የአንፖል ማምረቻ ማሽኖች፣ የልብስ መስፊያ ማሽኖች፣ ጄነሬተር፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና የሞተር ሳይክሎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የነባሩ ሕንፃ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ሥራ ክፍል ወለል በኢፖክሲ የወለል ንጣፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/19 ድርጅታችን ዋናው መሥሪያ ቤት የነባሩ ሕንፃ 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፈ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳ 04 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡2/2019 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ ፈ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳ 04 ለሚያሰራቸው

በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ 2ኛ ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድረው መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቃ/ሁ/ደ/ት/ቤት ግ/ጨ 001/2019 በአዲስ አባባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ እቃዎችን ግዥና ተከላ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ጨረታና ጥሪለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የውሃ ጉድጓድ ጠላቂ ፓምፕግዥ እና ተከላ ግልፅ ጨረታ Electric submersible pump

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት እስከ 1,500 ኪ.ግ የመጫን አቅም ያለው በኤሌክትሪክ የሚሰራ የእቃ ማጓጓዣ ጋሪ (Electric Pallet Truck) ግዥ፣ እና የወረቀት መፍጫ ማሽን (Paper Shredder) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለትቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በየሎቱ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢመለያቁጥር 001/2019 በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ቁ2 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና ጣቢያ የመድሀኒት፣ የላብራቶሪ መገልገያ እና የህክምና መሳሪያ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 002 በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ልደታ ጤና

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 15 /አስራ አምስት/ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 19, 2026) ማስታወቂያ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ከሚገኙ ድርጅቶች ያሰባሰባቸውን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ