Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 10, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 45/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሸከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ፤ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለአቶ ግርማ እርቀየሱስ የሰጠው የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል እቃ ዱቤ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 10, 2026) ድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት ሰናይ ዘሪሁን እና ዩፍ ባለዕዳ አል አሰብ ጀኔራል ትሬዲንግ እና ኮንስትራክሽን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ Select Material /ምህንድሰረና እና ጥገና አገ/ት ለጫሞ ካምፓስ ለአጥር ሥራ የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/22bd9564-f679-43e9-9fad-9640d88f7814/open Lot Information
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ሶላር እና የፓምፕ እቃዎችን፣ ካሜራ፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የግንባታ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ በበና ፀማይ ወረዳ ለቀይ አፈር ጤና ጣቢያ፣ በቱርሚ ከተማ አስተዳደር ለቱርሚ ሆስፒታል እና በኛንጋቶም ወረዳ ለካንጋቲን ጤና ጣቢያ የወጣቶች ስነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት መስጫ ህንጻ ግንባታ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና
በአብክመ በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር የደሀና ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብ/ጽ/ቤት የኮንስትራክሽን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2018 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር
በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡_ 002/2018 በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የየካ ክ/ከተማ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ እና በሴክተር መስሪያ ቤቶች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የአገልግሎት ግዜያቸው ያበቁ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የሚቶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት
EOC-DICAC: “Consultancy for Youth-Led Conflict Analysis, Gender-Sensitive and Youth-Focused Service Provision Assessment, Accessibility Audits, and Capacity Building on GBV, SRH, and Disaster Risk Reduction (DRR) in Afar and Southern Ethiopia”
Reporter (Apr 08, 2026) Terms of Reference Title of the project: project of building adaptive resilience for people affected by
የደብረ ብርሃን ከ/ወ/ፍ/ቤት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) ማረሚያ መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 24 ላይ በአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ