Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የቴክስታይል ዎርክሾፕ እና ላብራቶሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7b4460e9-d88e-47f0-bdab-6f506403e1f4/open Reference

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጂም ዕቃዎችን እና የስራ ላይ የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ/ግጨ-023/2018 ተቋማችን ለአካል ብቃት አገልግሎት የሚውሉ የጂም ዕቃዎችን እና የስራ ላይ የደንብ ልብስ

Messebo Cement Factory PLC Invites Eligible Bidders for the Supply of Various Bolt Nut, Shaft Seal, Mechanical, and Electrical Spare Parts

Reporter(Feb 15, 2026) INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 83/2026 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites eligible bidders

የጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የግንባታ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) ግልፅ ጠጨረታ ማስታወቂያየጎንደር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን የ2018 ዓም በጀት አመት 1. ሎት1 አሸዋ ሎት2 ድንጋይ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የዱቤ ሕክምና የአገልግሎት ግዥ ስፈፀምየወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/9/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት

የልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የመድረክ ዲኮርና መሉ ሳውንድ ሲስተም፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የህትመት ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ መግዛት እና በውል ማሠራት ይፈልጋል

Arsi University፡ Procurement of Medical Ultrasound & Echocardiography (Adult, Pediatric)

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/f41cc16c-7a01-4936-ab35-da9ecb8879e8/open Reference

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የስፖርት ቁሳቁሶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b774576c-0fd9-4cbc-be30-fa70d86598fc/open Reference

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የልዩ ፍላጎት/አካቶ ትምህርት የአካል ድጋፍ መርጃ መሳሪያዎች፣ የሞንቶሰሪ የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች እና የሞንቶስሪ ሸልፍና ፈርኒቸሮች እንደዚሁም በመደበኛ በጀት አመታዊ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል