Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በከምባታ ዞን የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት በካፒታል ዕቅድ ለማሰራት
የሺንሽቾ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የማዘጋጃ ቤት አንድ ማዕከል ቢሮ ህንፃ ግንባታ ሥራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ እና ከሆስፒታል ፊት ለፊት እና ከልቦባ ኤልያስ እስከ ብርሃን ባንክ የሰውን 200 ሜትር የኮሪዶር ልማት ስራ ከነ ሙሉ ቁሳቁስ /በfull Contract/GC-5/BC-4 እና ከዚያ በላይ ያሉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ07/06/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ የተለያዩ ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026) የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ብግጨ /ኢኢኮ/R3-01/2018 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ስታዲዬም አከባቢ ከግዮን ሆቴል ጎን ካለው የሜድሮክ ናኒ ህንጻ አጠገብ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንግድ ቤት(ሱቅ) ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጁስና ፈጣን ምግቦች አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-6. የጁስና ፈጣን ምግቦች አገልግሎት መስጫ ቤት ኪራይ (የቦታዉ ስፋት 171.015 ካሬ) Procurement Reference No: AASTU-NCB-NC-0024-2017-BIDProcurement Category:
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር)፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የደምብ ልብስ አቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የምዕራብ ጉጂ ዞን ቡሌ ሆራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች የቢሮ ቋሚ
Baankiin Siinqee W.A Qabeenya Armaan Gadii Bu’ura Aangoo Labsii 97/1990, 216/1992 (akka Fooyya’eetti) Fi 1147/2011 Tiin Kennameefiin Qabeenyota Armaan Gadiitti Ibsaman Caalbaasiin Gurguruu Barbaada
Lakk.BS/KTS/Caalbaasii/001/2017 Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’ura Aangoo Labsii 97/1990, 216/1992 (akka Fooyya’eetti) fi 1147/2011 tiin kennameefiin qabeenyota armaan
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የት/ት ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና መጻሀፍት፣ የጥገና ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኮተቤ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የሚከተሉትን ዕቃዎች በአንደኛ ዙር በግልፅ ጨረታ
የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙት ተሸከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የስፖርት ትጥቆች እና የስፖርት ኳሶች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እና የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የላብራቶሪ እቃዎች እና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Items
Invitation to Bid Procurement for Sanitary Items Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0034-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የፕላስቲክ እቃዎች እና ሆዞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የፕላስቲክ እቃዎች እና ሆዞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤተሰብ እና የህጻናት ጉዳይ ችሎት የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለ መብት ሄርዶስ ለማ እና በፍርድ ባለ ዕዳ ምንትዋብ አሰፋ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ ቁጥሩ 73002/97