Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሁሴን አሊ እና የፍ ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዛህራ ዲሌቦ መካከል ስላለው አፈጻጸም ጉዳይየፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/210307 በ29/11/204ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 19, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 42/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይከል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎች ለመሽጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Foreign Affairs: Procurement of Construction Materials

Government (Jul 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/278f1575-c8fb-4b0a-b724-6f17fa9151f1/open Lot Information

Ethiopian Civil Aviation Authority: Procurement of Printing and Publishing Services

Government (Jul 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c704d676-42cb-4f14-b3f2-c34bc75be6a3/open Lot Information

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የም ሰ/ሐ/ዞን የባቢሌ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተላያዩ ቋሚ እቃ እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና በአንድ መስኮት አገልግሎት መስጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

ኦቢኤም ኮንስትራሽን ድርጅት ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውሉ ብዛት 2 (ሁለት) አዲስ ሙሉ በሙሉ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ (Fully Electric EV) ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች (EV) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EV-TENDER PSM001/2018 መሥሪያ ቤታችን ለሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት

የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አወጣኸኝ ኪሮስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሰይፈ አምባዬ መካከል ስላለው የፍርድ

የመኖሪያ ቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 31, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ኑሩያ አሕመድ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ኑረዲን ናስር መካከል ስላለው የፍርድ

Prime Minister Office፡ Procurement of Water Dispenser/የውሃ ማጣርያ ግዥ

Government (Jul 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7bd4dc4d-24fc-48d4-80b4-3479330ba642/open Lot Information

Arbaminch University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Jul 31, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/758f0238-722e-49d6-9de0-27a96b42a349/open Lot Information