Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ ንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐጅ/06/2018 በጅቡቲ የባሕር ወደብ ላይ የቆይታ ጊዜያቸው ያለፈ እና ወደ ኢትዮጵያ የተላኩ ዕቃዎች

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የተለያዩ የተወረሱ ንብረቶችን በሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ብማ/0002/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ ለእሼት ቡና ማፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሺያጭ የወጣ ማስታወቂያ ሀሼባን ትሬድንግ ኢማ በኮቾሬ ወረዳ በስሶታ ቀበሌ በድርጅቱ ስም እየተገበሬ ያለውን ይዞታ ለእሼት ቡና ሣይት ለማቋቋሚ

ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የቦታ የሽያጭ ማስታወቂያ አውጥቷል

Reporter(Jan 28, 2026) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 20/2018 የ2018 ዓ.ም ለመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ የሚሆን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የመጽሔት ሕትመት፣ አጀንዳ፣ እስካርቭ የሚያትሙ እንዲሁም እስክርቢቶ እና ፍላሽ በተያዘው ስፔስፊኬሽን መሠረት በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት

Global Women Empowerment Development, Ethiopia (GWEDE) Invites Bids for the Supply and Delivery of WASH Non-Food Item (NFI) Kits to Kersadula and Dhekasuftu Woredas, Liban Zone, Somali Region.

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዝርዝራቸው ከዚህ ጋር የተያያዙትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን

የኢስት አፍሪካን አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ግራቪሊያ እና የፈረንጅ ጥድ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሽ/ጨ/ቁ/001/2018 የኢስት አፍሪካን አግሪ ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የተለያዩ አይነት የዛፍ ተከልን በጨረታ

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ (የአዳራሽ Sound System) ዕቃዎችን እና ፅዳት ዕቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ገንዘብ ቢሮ ለቢሮ ሥራ አስፈላጊ የሆነ የኤሌክትሮኒክስ

ኤስ.ጂ.ቢ.ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የተለያዩ ንብረቶችን መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤስጂቢ ደብሊው አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር የጻረክተሮች ቦርድ በማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ

Nile Insurance Company S.C. Invites Bids for the Production of Office Layout/design and Construction Works for its Three Addis Ababa Branches (Gotera, Lideta, and Kazanches).

Reporter(Feb 15, 2026) Invitation to Bid Ref. No. 09/2026 INTERIOR DESIGN & CONSTRUCTION WORKS’ BID Nile Insurance Company S.C. invites

ቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማ እቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2018 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን በቀወት ወረዳ የገንዘብ ጽ/ቤት