Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/78fb181d-d686-4e6a-835f-16f78d700631/open Reference Number: EFDA-NCB-NC-0019-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFDA/PR/car/123/2018 Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Food and Drug Authority: Procurement of Different Car Maintenance and Service
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ የሩዝ የምግብ እህል ሽያጭ ጨረታ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ የግ/ው/ሽ/ሜ/አ/ዘ/ግጨ/ሸ05/2018 በኢትዮጵያ የግብርና
በኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ውጤቶች ሽያጭና ሜካናይዜሽን አገልግሎት ዘርፍ በቦንጋ ቅርንጫፍ ተከማችቶ የሚገኘውን ሩዝ የምግብ እህል ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡–ሲ/መ/ባ/001/2018 ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ
በሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ብቁ ተጫራችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ-16/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት የሆነው ፎርድ ተሽከርካሪ ሞዴል (FORD EVEREST) በዘርፉ በተሰማሩት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የተሽከርካሪ ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ምክር ቤት ንብረት
የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ሁሉ አቀፍ ማረፊያ ቤት ለ2018 የበጀት ዓመት ለሕግ ታራሚዎች ምግብ እህል፣
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ኤም ኤን ኤስ ማኑፋክቸሪንግ እና ትሬዲንግ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለተረፈ ምርት (ዌስት) የወጣ የሽያጭ
Swiss Church Aid (HEKS-EPER) Invites Eligible Bidders for the Procurement of the Rehabilitation of a Shallow Well, Spring Gravity Distribution, and On-spot Spring Development Water Scheme in Gobu Sayo Woreda, East Wollega Zone, Oromia Region
2merkato.com(Nov 04, 2025) Swiss Church Aid (HEKS/EPER) INVITATION TO BID FOR THE REHABILITATION OF SHALLOW WELL, SPRING GRAVITY DISTRIBUTION
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የተላላኪ፣ የጽዳት፣ የሹፌሮች እና የጥበቃ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ፣ የቢሮው ተሽከርካሪዎች ጎማ ግዥ እና የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርና ቢሮ የተላላኪ፣ የጽዳት፣ የሹፌሮች እና የጥበቃ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ የጨረታ
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የ7ኛው ዙር የ40/60 እና 1ኛ ዙር የካፒታል ፕሮጀክት (5 ሺህ ተገጣጣሚ) ንግድ ቤቶች ጨረታ ውጤት
Addis Lessan(Nov 01, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽንየ7ኛው ዙር የ40/60 እና 1ኛ
የድሬዳዋ አስተዳደር የሳቢያን ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉና ለማህበረሰብ ፋርማሲ አገልግሎት የሚውሉ የምግብ ግብአቶች የመድሃኒትና የህክምና መገልገያ መሣሪያዎች የህክምና አክሲጅን ጋዝ እና አንሶላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 03, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-
Dire Dawa University: Procurement of Sport Material
Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a88272bc-7716-4783-942a-0e682760f367/open Reference
በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ዶ/ር አቤል መልካሙ መታሰቢያ ጤና ጣቢያ እና የደቻቱ ጤና ጣቢያ ቢሮ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች እና ህትመት ግዢዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–የዶ/ር አቤል መልካው ጤና ጣቢያ በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ዶ/ር