Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብረኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ እ/ሀ/ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንሰሳት መድሃኒት እና ለመቀ/ገ/ወ/ትም/ጽ/ቤት እና ግ/ጽ/ቤት በሶቆጣ ቀል ኪዳን ፕሮግራም በጀት በድጋሜ የአትክልት ዘር በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ድርጅታችን ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተገለጸውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አ/ማ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልገሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ስራና ከህሎት ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልገሎት የሚውል የጋርመንት ማሽነሪ ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ03/08/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሕግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ፡ የሚስትቡሽ ፒካፕ K74 2003 ሞዴል ግሉ ፕላግ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Oct 31, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11b14031-e08c-4f72-ad81-d9c75df094eb/open Lot Information
Ethiopian Health Insurance Service: Procurement of Hotel Service
Government(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለኬኛ ጠቅላላ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የዝግ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት
በአማራ ብሄራዊ በክልላዊ መንግሥት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግፍ/ን አስ/505/2018ዓ.ም በአማራ ብሄራዊ በክልላዊ መንግሥት የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ
ዳሸን ባንክ አ.ማ የጭነት መኪና (ሲኖትራክ/ካሶኒ) ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0544/25 ዳሸን
የ404ኛ ኮር ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የ404ኛ ኮር
ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት ከጃንዋሪ 01 ቀን 2025 እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2025 ዓ.ም. ያለውን ጠቅላላ አመታዊ የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሒሳብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ ክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት
Documents Authentication and Registration Service: Procurement of Car Rent
Government(Oct 31, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6199eb17-55f2-48f3-8591-463d38f8c283/open Reference
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ለማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና መኪና አወዳድሮ ማስጠገን ስለሚፈልግ የተገለጸውን መመሪያ መረጃዎች በማቅረብ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል
Addis Zemen(Oct 31, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ