Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተገለፀውን ተሽከርካሪ ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው
ኦሮሚያ ባንክ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ ጽ/ ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ፤ 02/2019 03/2019፤ 04/2019፤ 05/2019፣ 06/2019፣ 07/2019፤
በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ
የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 08, 2026) የሁለተኛ ዙር (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሁለተኛ (2ኛ) ዙር በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
BID CLOSING & OPENING DATE EXTENSION
ethiotelecom (Mar 03, 2026) To: All bidders The procurement of Wheel loaders with log Grapple and Bucket Attachment Open
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአ–ባሪ/ግብጨ/011/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018
The Central Ethiopia Regional State Disaster and Risk Management Commission Invites Sealed Bids for Borehole Drilling, Community Water Pond Construction, and Shad Net Construction in the Siltie Zone.
Addis Zemen (Feb 28, 2026) National Competitive (NBC) National Competitive Bidding (NCB) for 1. CENTERAL ETHIOPIA REGIONAL STATE DESASTER AND
የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለኮ/ኮ/ወ/ አስ/ር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሽካ አጋሬ እና በኦካሼ ትም/ት ቤት ላይ የመማሪያ ክፍል በደረጃ 9 የተደራጁ ጥቃቅን ጀማሪና ታዳጊ የሆኑ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለኮ/ኮ/ወ/ አስ/ር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሽካ አጋሬ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት መተባበር የመ/ደ/ት/ቤት የተለየዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየመተባበር የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለተኛ ዙር ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix Cupboards ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/30/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ