Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Ethiopian Herald (Jul 08, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር ስር የዋለ እንዲሁም የተተውና የተወረሰ ሆኖ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት TOYOTA LAND CRUISER መኪና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 08, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተገለፀውን ተሽከርካሪ ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡   የተበዳሪው

ኦሮሚያ ባንክ ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ ጽ/ ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሐራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2019 ፤ 02/2019 03/2019፤ 04/2019፤ 05/2019፣ 06/2019፣ 07/2019፤

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 08, 2026)  ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለጸውን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ የተሽከርካሪ

የአትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የተሽከርካሪ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ጥገና ስራዎች እና የፕላንት ማሽነሪ እቃ ጥገና (የኤሌክትሮኒክ እቃዎች የሚሰሩ) ስራዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001 /2018 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ ቤት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚውል Walkthrough Metal Detector (የኤሌክትሮኒክስ መፈተሻ መሳሪያ) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የባህር ዳር ከተማ የመጠጥ ውሃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የካቲት 09/2018 ዓ.ም በታተመው በኩር ጋዜጣ የወጣውን ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነዱን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ የተሻሻለው ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የተለያዩ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የአፈር ቁፋሮ አገልግሎት ሰራ እንዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው ሰመር ሰብል ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ የ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 03, 2026) 2ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የወረዳ 09 ጤና ጣቢያ

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍ/ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Bekur (Mar 02, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ዳግማዊ አንተነህ እና አፈ/ተከሳሽ 1ኛ.ወ/ሮ አስናቀች አባተ፣ 2ኛ.ወ/ሮ እመቤት አባተ፣ 3ኛ. ወ/ሮ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ስር የሰቆጣ ማረሚያ ቤት መምሪያ ለማረሚያ ቤቱ የህግ ታራሚዎች ምግብ ዝግጅት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የእህል አይነቶችን፣ የማገዶ እንጨትና የእህል ምርት ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ ት/ት ዕቃዎች፣ የምርምር ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2018

በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዳሴ አንደኛ እና መካከለኛ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ እና ስፌት ለመግዛት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of AC SERVICE

Government (Mar 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4baa48f3-998f-4030-b438-1673f3e0468d/open Lot Information