Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.194779 በ8/4/2017 ዓ.ም በዋለው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ አቶ ሳምሶን ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀይሉ ገ/የሱስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት (2018-2020) ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ዓመታት በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ሪፖርት አዘገጃጀትና አቀራረብ አይ ኤፍ አር ኤስ እና የሕጋዊነት (Compliance Audit) የሚያደርግ በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና በኦዲት ቦርድ ዕውቅና ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ሂሳቡን ለማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ለሦስት ተከታታይ ዓመት (2018-2020) ዓ.ም የኦዲት አገልገሎት አውት ሶርስ ገዥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር EMPDE/NCB/አገ-14
Space Science and Geospatial Institute: Procurement of IT Equipment
Government(Mar 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/12bc642b-da4f-408e-ba69-8f3ca0dd2f40/open Reference
የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Mar 01, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አክሲዮን ማህበር በማዕከሉ ግቢ ዉስጥ የሚያልፈዉን ተፋሰስ/ የጅረት ቦይ ጽዳት እና የጎርፍ መከላከያ የግንባታ ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር አዓኮማ 11/2018 አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አክሲዮን ማህበር በማዕከሉ ግቢ ዉስጥ የሚያልፈዉን ተፋሰስ/
Imagine 1day International Organization Invites Sealed Bids for Printing of AEP Curriculum and Supply of NFI (clothing) for Children.
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION FOR BID (URGENT) BID# I1D/OBP-10/2026) Imagine 1day International Organization (11D) is an international NGO operating in
Dashen Breweries S.C Invites Bids for the Supply, Installation, and Commissioning of a Membrane Filtration System for its Gondar Plant.
Reporter(Mar 01, 2026) Invitation to BidTender Ref. No. DBSC/ICB/05C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Local bidders
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ በግንባታ ላይ የሚገኝ ህንፃ B+G+7 እና B+G+2 መጋዘን /store/ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Mar 01, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90
Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH is Implementing the Enterprise Support Scheme: Franchise Business to Support Ethiopian Enterprises in Developing and Piloting Franchise Systems
Reporter(Mar 01, 2026) Capital(Mar 01, 2026) Fortune(Mar 01, 2026) Call for Expression of Interest (EOI)Enterprise Support Scheme: Franchise Business –
Nib International Bank Invites Bids for the Procurement of Scanners, Switches, and a Door Access Control System
Reporter(Mar 01, 2026) INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID For the procurement of different goods and services Nib International Bank would