Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሸከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ብዛት አንድ ባለ 12ቶን ከሬን ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 48/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0032/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሽን ባንክ አ.ማ. ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር– 07/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምፒዩተር ማውዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f903474b-3d08-481e-bb13-3b73d93c32e4/open Lot Information
Wollega University፡ Procurement of Uniforms
Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/de804538-b5e6-4f22-afcb-7db549dc2a2e/open
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 026/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር 2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ (እ.ኢ.አ የ2018፣ የ2019 እና የ2020) የበጀት ዓመታት የሂሳብ መርማሪ (ኦዲተር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በግዥ መለያ ቁጥር (ብ.ግ.ጨ.ቁ BTSC/NCB/ Serv/09/2018) ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር በኦሮሚያ
ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 19, 2026) ዮባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ማሽን ግዥ ግልጽ ጨረታ የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/17/2018 ድርጅታችን የባዮሜትሪክ አቴንዳንስ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 011/2018 ሕብረት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት
The Somali Regional Education Bureau Invites Bidders for Supervision Consultancy Services for the Construction of Kitchen Facilities for Boarding Schools (Ref- SRS/NCB/REB-/0028/2018).
Capital (Apr 19, 2026) SOMALI REGIONAL EDUCATION BUREAU Invitation for Local Competitive Bidders Somali Regional Education Bureau invites interested bidders
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ጋላፊ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/508c5a3c-a77d-4c9e-a585-678e9f64c6f9/open Lot Information
Mekelle University: Procurement of Stationary Materials
Government (Apr 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/72ffeda4-6af1-4991-ae37-0df922070455/open Lot Information