Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ  ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ጂፒኤስ ከነገጠማው ግዥ ለመፈፀም በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/በግጨ/19B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለሰርቪስ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ (GPS) ከነገጠማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Government (Aug 22, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b66104cd-6187-4c93-a05e-3fb25c36b10e/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0935-2018-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition of

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወለል ምንጣፍ ባለ ፀጉራሙ /ፈር/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የተተው ዕቃዎች የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ሐ-09/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር እ.ኤ.አ የ2026 የአንድ ዓመት የኦዲት ሥራ ለ3 ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ተቋማትን ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አንዱ የሆነው በኢትዮጵያ የአርመን ሕዝብ ማኅበር ከመንግሥት ዕውቅና ያለው

የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወደድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) በድጋሚ የወጣ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር W/ra M/GJ/4/2018 የጅማ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2010 በጀት ዓመት በዞን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ለዞኑ ባህል ቱሪዝም መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት ሼድ ግንባታ ለማሠራት በመስኩ የተሰማሩ ማኅበራትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለኢኮኖሚ ክላስተር ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ G+3 ሕንፃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቦታ ስፋቱ በሰነድ 45.94 ካ/ሜ ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው 53.94 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ትዕግስት በቀለ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አልጋነሽ ዘለቀ መካከል ስላለው የፍርድ

የዋግ ልማት ማኅበር (ዋልማ) የጨረታ ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ማረሚያ ሰኞ ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 27 ላይ ታትሞ በወጣው

ዳሽን ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤትና መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/003/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 440ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ጀማል አብዶሽ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ መዓዛ ወረስ መካከል ስላለው የፍርድ