Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃ ጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ዓይነት ጫማዎች፣ የንፅህና መጠበቂያና የመዋቢያ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል አካላትና መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 11-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲከስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Dire Gazetta(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድ/ዳ/ድ/ጮ/ሆ/06/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2018 ዓ.ም ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ እና ካላማዳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 09/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ጽህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በምዕራብ አርሲ ዞን የነጌሌ አርሲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ1ኛ

Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Item

Invitation for Bid Purchase of Laboratory Item Lot Information Procurement Reference Number: ASH-NCB-G-0490-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of Laboratory Item

የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማ እና የጽዳት ዕቃዎችን በ2017 ዓ/ም በጀት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ1/2017 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የአደአ በርጋ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በወረዳችን ስር ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት

የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የተማሪዎች ካርድ ህትመቶች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ፣ የመኪናና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አብይ በርታ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት ሶርሴ ደስታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መስተዳድር በጉጂ ዞን የአዶላ ሬዴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት ሴክተር መ/ቤቶች የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የደንብ ልብሶችና ጫማዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ሞተር ሳይክሎች እና የተለያዩ የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ደፈልጋል

ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ. ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3 ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ አሸናፊውን በጠቅላላ ጉባኤ በመሾም ሂሳብን ማስመርመር ይፈልጋል

የውጭ ኦዲተር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሀሼባን ትሬዲንግ አ.ማ ከ2015 ዓ/ም እስከ 2017 ዓ/ም ለ3ት ተከታታይ ዓመታት ያለውን ሂሳብ ኦዲተሮችን አወዳድሮ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አሸናፊውን

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለማየሁ ዳኛቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ ፀሀይ ገመዳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት

Ministry of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service

Invitation to Bid Procurement of Car Rent Service /RE-BID Procurement Reference No: MoE-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement