Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4C/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Defense፡ Procurement of Sanitary Materials

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/29d2ad6e-1092-4e39-814e-32bbb9d28ead/open Lot Information Procurement

Ethiopian Federal Police: Procurement of Electronics Equipment

Government(Feb 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3690e8d8-779c-418b-8e5f-6e20ba4e825f/open Lot Information Procurement

CARE Ethiopia Invites Bids for the Procurement of 3,198 Goats (1,599 Male for Fattening and 1,599 Female for Reproduction) with Transportation to Each Kebele and Feeding During a 10-21 Day Quarantine Period.

NRC Ethiopia Invites Contractors for the Construction of Household Latrines, Water Points, Water Tanker Sets, and Solid Waste Disposal Pits in Aftit Refugee Settlement, Gendwha Werda, Metma.

Reporter(Feb 15, 2026) NATIONAL INVITATION TO TENDER NRC Ethiopia is seeking to engage contractors for the construction of household latrines,

የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Yedebub Nigat(Feb 14, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ እነ እስቲቭ ዮሐንስ (2 ሰዎች) እና በአፈ/ም ተከሳሽ ወ/ሮ ቤቴልሄም አባቡ

The Automotive Manufacturing Company of Ethiopia (AMCE) Invites Qualified GC/BC4 Construction Firms to Submit Bids for the Renovation of its Workshop Façade with Aluminium Cladding and Tempered Glass Curtain Wall Systems.

እልልታ ውመን አት ሪስክ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ለቢሮው የውስጥ ክፍል መከፋፈያ ስራ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን ይጋበዛል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቢሮ መከፋፈያ partition ለማሰራት የወጣ ጨረታ እልልታ ውመን አት ሪስክ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት

የኢትጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ኦክስጅን ማምረቻ ማሽን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ወይም የባንኩን መስፈርት ለሚያሟሉ መልሶ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 15, 2026) የሐራጅ የሽያጭ ማስታወቂያ የኢትጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ ስማቸው የተጠቀሱ ካፒታል ዕቃ

The African Center for Early Childhood Development (AfC-ECD) Invites Local Bidders to Submit Expressions of Interest (EOI) for the Preparation of Video, Photo, and Written Documentation of Best Practices in Addis Ababa’s Early Childhood Development (ECD) Activities