Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Aug 12, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዬን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/050/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተሽከርካሪ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 12, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ሂሩት ሽበሺ እና በፍ ባለዕዳ እነ ብዙነሽ ጥበቡ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/201039 28/08/2017
የቦታው ስፋት 86.50 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Aug 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/bc6842f0-7e31-4623-ba4d-0e56a37424b7/open Invitation to Bid Procurement of Catering Services Procurement Reference No: FTVETI-NCB-NC-0001-2019-BID-Open-Re-bidProcurement Category:
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Procurement of Catering Services
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ለተለያዩ ተሽከርካሪ ዓይነቶችና ሞዴሎች መለዋወጫ እቃዎች(spare Pats) በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ቁጥር 005/2018 የተሸከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች(spare-parts) ግዥ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ድርጅታችን ኢካፍኮ አክሲዮን
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ለተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ግበአቶች(ጥሬ እቃዎች) እና ተያያዥ አክሰሰሪዎች በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ቁጥር 006/2018 የፈርኒቸር ግበቶች(ጥሬ እቃዎች) እና ተያያዥ አክሰሰሪዎች ግዥ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ለጥገና ሥራ የሚያስፈልጉ የብረታብረትና የውሃ ዕቃዎች ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ ለጥገና ሥራ የሚያስፈልጉ የብረታብረትና የውሃ
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከከተማ የወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ ደረጃቸውን የጠበቁ
የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር መስሪያ ቤቶች እና ለማዘጋጀ ቤት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለክፍለ ከተማው ሴክተር
በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልድንግስ የገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴሉ ሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልድንግስ የገነት ሆቴል አስተዳደር ለሆቴሉ
Ministry of Labor and Skills፡ Procurement of Spare Parts
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/469112e5-11a5-46f5-a087-57bd0fc06d4f/open Lot Information
Debre Birhan University፡ Procurement of Laboratory Reagents and Chemicals
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/bbcbac7a-c5f3-47d9-9a52-87af9b0cc9e1/open Lot Information
Ethiopia Prosthetic and Orthotic Service፡ Procurement of Educational Materials
Government (Aug 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/01174ca2-2cda-4c7a-885f-c10686247fd9/open Lot Information