Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 04/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government (Jul 29, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d5c29b04-d8af-44b8-89a4-74c881e01180/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Office Equipment ” Procurement
Ethiopian Customs Commission Dire Dawa Branch Office Would Like to Procure Different Items
Bekur (Jul 27, 2026) ለመጀመሪያ፣ ለሁለተኛ እና ለሶሰተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽየጨረታ ማስታወቂያ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1.የሰብል ሙቀት መለኪያ (Mositure Meter) ለሶሰተኛ ጊዜ፣ ሎት2.የቤት ማስዋቢያ
በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒየን ኃ.የተ. የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jul 27, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አማካኝነት ለምሥራቅ ደምቢያ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ግንባታ 3ኛ ፊዝ የእጅ ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድረው ማስገንባት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቡሬ በ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ ውል በመያዝ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ጀኔሬተር ግዥ በግልፅ ጨረታ አውጥቶ ማሰራት እና መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 03, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቡሬ በ2019 በጀት ዓመት ዓመታዊ ውል
National Intelligence and Security Service: Procurement of Spare Parts
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4834ffba-87d2-4225-bbb0-9437ea2a5f51/open Lot Information
St. Peter Specialized Hospital: Procurement of Infant Child Room Materials
Government (Aug 04, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1af9b0b7-6cb7-46eb-a157-90892202b0b7/open Lot Information
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ AMFI/01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና 1147/2011
ኦሞ ባንክ አ.ማ. ወራቤ ዲስትሪክት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ይሽጣል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) አንደኛ ዙር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ አ.ማ ወራቤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፤ 98/90 እና 592/2008
PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS
Ethiopian Herald (Aug 04, 2026) PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS 1. WEEKLY TREASURY BILL
የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 የኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ በታች
በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚውሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 001/2019 በኦሮሚያ ከልላዊ መንግስት በምስራቅ ሐረርጌ የጃርሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የደብረታቦር ዲስትሪክት ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው