Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ቤተል ተፈራ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እንዳለ ተፈራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/193279 በሚያዝያ 24

ጠቅላላ በፕሮፖርሽን የሚደርሰው የቦታው ስፋት 240 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 2የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር ET-SWEPR-461208-CW-RFQ/የጨና ወረዳ ባላሻሻ ቀበሌ የቁም እንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ

የጨና ወረዳ ግብርና አካ/ጥ/ህ/ሥራ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም በጀት ድጋፍ ባላሻሻ ቀበሌ ማዕከል ላይ ለሚገነባው የመጀመሪያ ደረጃ የቁም የእንስሳት ግብይት ማዕከል ለማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit Technical Specifications and Financial Offers for the Purchase of Emergency Items

The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH – Forests 4 Future (F4F) Project Would Like to Invite All Interested and Eligible Local Suppliers to Submit technical Specifications, Financial Offers, and Warranty Periods for the Soil and Water Conservation Materials

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥራጥሬ እህሎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የጥራጥሬ እህሎች ግዥ Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

The Federal Houses Corporation Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Services for Assessing and Enhancing Capacity in Construction Project Management and Resource Management

የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎችና ፖሊስ ሠራዊት ማህበራት ህብረት አመታዊ ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኦዲት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀድሞ የኢትዮጵያ ጦር ኃይሎችና ፖሊስ ሠራዊት ማህበራት ህብረት አመታዊ ሒሳቡን በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በሙያው

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የባቢሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በከተማው ውስጥ ለሚገኙ ባለበጀት የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሆን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ቋሚ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ አቃዎች፣ የሞተር ሳይክልና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን አና ከሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ (BLTO) የሚሆኑ የተለያዩ ማተሚያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of a 300mm PVC Hydrofoil Water Stop Bulb for the Arjo Dam Project & Galvanized Corrugated Iron Sheet G-32 for the Angar Dam Project

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎችን ብልሽት በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችል የተሽከርካሪ ብልሽት መመርመሪያ መሳሪያ (Diagnostic Scan Tools Type 01/ እና /Diagnostic Scan Tools Type 02/ በዘርፉ ብቃት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ዕ.ደ.ዕ.ት.ድ/017/2016 ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎችን ብልሽት በቀላሉ ለማወቅ የሚያስችል የተሽከርካሪ ብልሽት

Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary and Janitor Materials for OCC Head Office

INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-068/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) intends to invite eligible bidders to the Procurement of