Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 30, 2026) የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ለመግዛት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/4C/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለኮርፖሬሽኑ የነዳጅ ማደያዎች አገልግሎት የሚውል የነዳጅ ዲስፐንሰር ፓምፕ ከነተከላው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን

የሲዳማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– መድ/አጠ 2ኛ/ደረ/ት/ቤት 02/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ የመድኃኔዓለም አጠ/2ኛ ደረ/ት/ቤት የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ የት/ቤቱ ክበብ እና የተማሪ ክበብ ለማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 30, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ ግዥ ከዚህ በታች በቀረበው መሰረት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሣሪያ እና የፅዳት ዕቃ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Waldaan Qusannoo Fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Caalbaasii yeroo 2 ff aa Waldaan Qusannoo fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa bu’uura aangoo Labsii Lakk.97/90,216/92 fi 1147/2011tiin kennameefiin qabeenyi haalootni

በልደታ ክ/ከተማ ተስፋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት ቋሚ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብልብስ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የስፖርት ትጥቅና የስፖርት እቃዎች፣ የፕሪንተር ቀለም፣ የማባዣ እና የፎቶ ኮፒ ቀለሞች ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንጻመሳርያ እቃዎች ለመማር ማስተማር የሚውሉ ግብአቶች፣ የህክምና እቃዎች የተለያዩ አጋዥ መጽሐፍቶች፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቀላልና ከባድ መኪናዎች ብልሽት ሲያጋጥም የጥገና አገልግሎት የሚሰጡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሱሉልታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በስሩ ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ቀላልና

Godina Shawaa Lixaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Liiban Jaawwii Hojii Sektaroota Aanaa Bara 2017 Tiif Kan Oolu Meeshaalee Barreessaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Eleektirooniksii, Meeshaalee Dhaabbataa Biiroo Keessaa, Gommaawwan Konkolaataa Fi Uffata Seeraa Hojjettootaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada.

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Amboo Bara Bajaata 2017 Tiif Kan Ooolu Uuffata Seeraa Hojjettoota, Meeshaalee Barreessaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbii Fi Farnicharii, Meeshaalee Eleektrooniiksii, Meeshaalee Dhumeeyyii Biiroo Keessaa, Gommaawwan Konkolaataa Fi Doqdooqqee Caalbaasii Ifaa Basee Dorgomsiisee Bituu Barbaada

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለማሰልጠኛ የሚሆኑ መሣሪያዎች የፅህፈት መሳርያዎች፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን የጮሌ ወረዳ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለማሰልጠኛ የሚሆኑ መሣሪያዎች የፅህፈት

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ቲተሮች እና ባነሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የተለያዩ ቲተሮች እና ባነሮች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0752-2016-PUR Object of Procurement: የተለያዩ ቲተሮች እና

የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በግልጽ ጨረታ ለ1 ዓመት ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግጨ/01/2017 የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለ1ዓመት ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ በኮንትራት ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ህጋዊ

Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture

Invitation for Bid Procurement of Furniture 2017 Lot Information Procurement Reference Number: EMAA-NCB-G-0003-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Furniture 2017