Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ያገ/ን/ሽ/ግጨ/007/2018 አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በሰንጠረዥ የተገለፁትን ያገለገሉ ንብረቶች ለአንድ አመት በሚቆይ ውል በሃገር ውስጥ ግልፅ

አዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ያገለገለ ጎማ፣ ፊልትሮ፣ አየር ማጣሪያ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ስተአ/005/2026 የአገልግሎት መ/ቤታችን እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶ ኮፒ ማሽን እና ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስከሪብቶ፣ አጀንዳ እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 010/ሽያጭ/18 ዓ.ም የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል

የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በነቀምት ከተማ በድርጅቱ መጋዘኖች ተከማችቶ የሚገኝ በአሶሳ አካባቢ የተመረተ ከዘርነት የተረፈ ለምግብነት የሚውል ንፁህ የቦቆሎ እህል ለሁለተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጅማ ዞን የመንቾ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ጎማዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ የጽህፈት እና ንጽህና መሳሪያዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል እና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዕቃ በድጋሚ በግልፅ ጨረታ

ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የቡና መፈልፈያ ማሽን፣ የአሻራ መሳቢያ ሞተር ፖምፕና ልዩ ልዩ መለዋወጫ ግዥ በብሔራዊ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ወንዶ ንግድና ኢንቨስትመንት ኩባንያ ኃ/የተ/የግል ማህበር የቡና መፈልፈያ ማሽን የአሻራ መሳቢያ ሞተር ፖምፕና

የቦታው ስፋት 417 ካ.ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት አቶ ካሴ አያሌው መስፍን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጥሩዬ አያሌው መስፍን መካከል

ኢቲሲኤል ሪል እስቴት ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ሜክሲኮ አካባቢ የሚገኘው እና አገልግሎቱ ለመኖሪያ አፓርትመንት የሆነው ብሎክ ላይ የሚገኙ የአፓርትመንት ቤቶችን በከፊል በተጠናቀቀ ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

አንድ ሚሊዮን ብርቱ (One Million Birtu (OMB) ኮንፕሬሄንሲቭ ሄልዝ ፖስት (Comprehensive Health Post) አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የቤሌላ ኮንፕሬሄንሲቭ ሄልዝ ፖስት ግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ 1. የሥራው ዓላማ አንድ ሚሊዮን ብርቱ (One Million

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ በድርጅቱ ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ዘመናዊ G+2 ሁለገብ አገልግሎት መስጫ ሕንፃ በማስገንባት አገልግሎት ላይ ያዋለ ሲሆን ቅርንጫፉ ከሚገለገልበት ውጪ ያሉ ቢሮዎችን፤ ቴራሶችን እና ባዶ ቦታዎችን እና የመሳሰሉትን ማከራየት ይፈልጋል

Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise is Inviting Interested and Eligible Bidders for the Purchase of Trellix Antivirus License Renewals for VDI Users and Servers.

Addis Zemen (Jul 29, 2026) Invitation to Bidders TENDER NO: ESLSE/COR/NEG/PRF/2025/02558 ETHIOPIAN SHIPPING AND LOGISTICS WOULD LIKE TO INVITE INTERESTED

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የጨረታ ቀንና ሰዓት ማረሚያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ማረሚያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ ለወ/ሪት ፅዮን ጌታቸው የዳቦ መጋገሪያ ማሽኖችና