Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 28, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወሰኔ አልታዬ እና በፍ/ባለዕዳ እዮብ ጥላዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.324010 በቀን 01/11/2017ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሙሉጌታ አሰፋ እሸቴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ እሸቴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/262275

አጠቃላይ ይዞታው 273 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Transport and Logistics: Procurement of Automatic Changeover Switch / ATS 1250 A

Government(Jan 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/aba11653-8fc8-4984-a799-1fc1458774e2/open Reference

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/001/25 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው

The Ethiopian Statistics Service (ESS) Invites Eligible Consulting Firms to Express Their Interest in Providing Services for a User Satisfaction Survey.

Addis Zemen(Jan 10, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) Country: – Ethiopia Assignment Title: Selection

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር የሰ/ሰ/ወ/ገንዘብ ጽ/ቤት በግዥ/ን/አስ/ር ቡድን በ2018 በጀት አመት በወረዳው ካሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ከአገ/ሎት የተመለሱ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸው ንብረቶችን ማለትም የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና ለሎች እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ አገ/ሸ/ሪ/ግ/ጨ/003/2018 ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሸገር ሪጅን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለቢሮ አገልግሎት

Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, Invites Bids for the Purchase of Welding Electrodes and Cast Electrodes.

Addis Zemen(Jan 10, 2026) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO: RFQ ESLSE/KLT/NEG/2025/03200 Ethiopian Shipping and Logistics, Kality Trucking Branch Office, invites

The South Ethiopia Regional State Irrigation and Lowland Area Development Bureau Invites Bids for the Construction of a Milk Processing Unit in Dimeka Town, Hamer Woreda, South Omo Zone.

Ethiopian Herald(Jan 10, 2026) Invitation for Bids (IFB) South Ethiopia Regional State-Ethiopia South Ethiopia Regional State(SERS) Irrigation and Lowland Area

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/ የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለተቋቁሙ ሴ/መ/ቤቶች የ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/ የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለተቋቁሙ ሴ/መ/ቤቶች

የኦሮሚያ የግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተወ, እና ከአይ. ዲ. ኤች. ፕሮጀክት ጋር በቅንጅት ጋር በመተባበር የተሰሩ ስራዎችን ሂሳብ ከመስከረም 1 ቀን 2024 ጀምሮ እ.ኤ.አ እስከ ታህሳስ 31 ቀን 2025 እ.ኤ.አ የፕሮጀክቱን ሂሳብ ለማስመርመር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል