Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 19, 2026) RE-Bid Advertisement for procurement consultancy service for Gender and Power Analysis for the Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia Bid Reference No: 340/2026 CARE
CARE Ethiopia is Seeking Eligible Consultancy Service Providers for Gender and Power Analysis for The Renewed Women’s Voice and Leadership (RWVL) Project in Ethiopia.
Reporter (Jul 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታቂያ ቁጥር 018/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ ለአቶ ወርቁ ሙኃባዉ ኃይሌ ለሰጠዉ ብድር በመያዣ የያዘዉን በአማራ ክልል ቡልጋ (ቱለፋ) ከተማ የሚገኘዉንና በአቶ አወቀ ዓለሙ ታዬ
ፀደይ ባንክ የቦታዉ ስፋት 8990 ካ.ሜ. የሆነ የኢንዱስትሪ ሼድ እና ቦታ ለድርጅት አገልግሎት የሚዉል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0026/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ
ዳሸን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 43/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር ከጀኑዋሪ እስከ ዴሰምበር 30/2025 ድረስ በማኅበሩ የተሰሩ ሥራዎችን ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ሕይወት የበጎ አድራጎት ማኅበር በፍትህ ሚኒስቴር የበጎ አድራጎት ማኅበር ኤጀንሲ በቁጥር 2373
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ቋሚ ዕቃዎች እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ወረዳ 09 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎች በግዥ መለያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ፣ ኳሪ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ለሁለት ዓመት ውል ገብቶ የሚያቀርብለት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-08/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንት ፋብሪካ ሰፋብሪካው አገልግሎት የሚውል የፋብሪካ፣ ኳሪ
The Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites Importers and Wholesalers to Participate in a Tender for the Procurement of Medical Supplies Under a National Competitive Bid (NCB) Using a Multi-vendor System (MVS).
Addis Zemen (Mar 09, 2026) Invitation for Bids (IFB) Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Procurement of Medical SuppliesIFB Number: EPSA-NCB-G-0075-2018-BID-OPEN
Meklit Charitable Organization (MCO) Invites Certified Audit Firms to Submit Proposals for the External Audit of Accounts for Two Periods: July 23, 2024 – December 31, 2024, and January 1, 2025 – December 31, 2025.
Addis Zemen (Mar 09, 2026) Request for offer for External Audit Services Meklit Charitable Organization (MCO) is a local Non-Governmental
ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ በ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን ያመረታቸውን 4518.4 ኩንታል ሩዝ እና 622.4 ኩንታል አኩሪ አተር በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጣበስፋ/ብግሽጨ/01/2018 ፋብሪካችን በ2017 ዓ.ም የምርት ዘመን ያመረታቸውን፡– 4518.4 ኩንታል ሩዝ
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ያገለገሉ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/017/2018 የኢትዮጵ መድን ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1090/2010 እና በሚኒስተሮች ደንብ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የቃሊቲ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት የማምረቻ መጋዘን ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 013/18 ድርጅታችን የቃሊቲ ቅርንጫፍ መስሪያ ቤት የማምረቻ መጋዘን ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ