Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት አቶ አድማሱ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ማዕረግ ወርቁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር በኮ/መ/ቁ

ድጋሚ የወጣ የቤት እና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 07, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር (በመጣራት ላይ ያለ) ህዳር 02 ቀን 1957 ዓ.ም. የተቋቋመ ቢሆንም ማህበሩ ከ1966 ዓ.ም.

የባሌ ትራንስፖርት፣ ከብት፣ ንግድ እና ልማት አክስዮን ማህበር 61 ሰው የሚጭን ፊያት N3 ዘመኑ ያለፈበት ለረጅም ዓመታት የቆመ ለመለዋወጫ አገልግሎት የሚውል አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 06, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

የደብረ ማርቆስ አጠቃላይ ስፔሻላይድ ሆስፒታል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የተኝቶ ታካሚ ህሙማን የምግብ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰነድ ቁጥር 127 መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።  ቁሳቁሶቹም፣ የመኪና መለዋወጫዎች ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ

መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን የአልሚ ምግቦች ግዥ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ሰብአዊ ድጋፍና ልማት ኮሚሽን ከዚህ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የጊምባ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ስር ለሚገኘው መሥሪያ ቤት የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በአልማ የሚሠራውን የአስተዳደር ሕንፃ ግንባታ በጨረታ አውጥቶ ማሠራት ይፈልጋል

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ግ/ንብ/አስ/ ቡድን ለአንፆ/ገ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት ለጎርፍ አደጋ መከላከል ስራ ሳል ወንዝ እና ጉዳብር ወንዝ ላይ የጎርፍ አደጋ መከላከል ስራ ለመስራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር/አገወ/ግ/ን/2872018 በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የአንፆ/ገ/ወ/ግ/ንብ/አስ/ ቡድን ለአንፆ/ገ/ወ/ግብርና ፅ/ቤት በEU ፕሮጀክት ለጎርፍ

The Hailemariam & Roman Foundation (HRF) Invites Bids for the Supply of Livestock (cattle and Goats) to Project Participants in Aari and South Omo Zones of Southern Ethiopia.

Ethiopian Herald (Feb 28, 2026) TENDER ANNOUNCEMENT Date of Announcement: February 27, 2026. The Hailemariam & Roman Foundation (HRF) has

The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC) Invites Bids for the Procurement of Food Items for a Project in Tsra’e Wemberta Woreda, Tigray Region

The Reporter (Feb 28, 2026) INVITATION TO BID The Ethiopian Evangelical Church Mekane Yesus Development and Social Services Commission (EECMY-DASSC-CNE-AO/

በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ዳሞት ሽንካ የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ኮይሻ ሁምቦ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ባይራ ኮይሻ ወረዳ ዋርጎገነት አንደኛ ደረጃ ትምህረት ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ፣ ሥራ፤ ደረጃ 7 እና በላይ ጠ/ሕ/ሥ/ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በዋርጎገነት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የውሃ ቁፋሮ ለማሰራት ጨረታ አውጥቷል

Yedebub Nigat (Feb 28, 2026) የአካባቢያዊ ግልፅ ጨረታ በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ወላይታ ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በደቡብ

የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቅዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያሰፈልጉ አላቂና

በጋሞ ዞን አርባምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳ ዋና አስተዳዳር ጽ/ቤት ባለቤትነት በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ ቀበሌ የገጠር ኮድር የዉስጥ ለዉስጥ መንገድ ጥርጊያ ሥራ፣ ሰሌክት የመበተን ስራ፣ ሰሌክት የመደምደም ስራ እና ዉሃ የመርጬት ስራ ማሽን ክራይ ግርደር፣ ሎደር፣ ሩሎ ሻወር ትራክ ማሽኖች እንዲሁም ሰሌክት በሜትር ኩብ ስሌት የሚያቀርብ ጨምሮ የማሽን ክራይ በግልጽ ጨረታ በደቡብ ንጋት ጋዜጣ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል