Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 27, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዬን ኃላፊነቱ የተ. የገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINSCIAl MANAGEMENI SOFI WARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ

ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህ/ የገ/ቁ/ብ/ዩ/ኃ/ የተ. ሶፍትዌር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 26, 2026) የተያዙ የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Invitation for Bid Purchase of Construction Material (Cement OPC)…. Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0464-2016-PUR Object of Procurement: Purchase of

የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ፣ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁ-01/2017 የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት ይፈልጋል

ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ማይጨው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ቤት መከራየት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም የተሽከርካሪ ቦድዎች ፣ ሞተር ሳይክል ፣ የሸራ ድንኳኖች ፣ ብረታ ብረቶች ፣ የመኪና ጎማዎች ፣ ኮምፒውተሮች እና ፕርንተሮችና የፎቶ ኮፒ ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ዕቃዎች ማለትም ፤ 1. የተሽከርካሪ ቦዲዎች 2.

Federal Democratic Republic of Ethiopia, National ID Program (NIDP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Large Value, High Risk and Complex IT Procurements and Large Value Consultancy Service

EXPRESSION OF INTEREST (EOI) ( CONSULTING SERVICES –INDIVIDUAL CONSULTANT) Procurement Specialist to support the Program Management Unit (PMU) at the

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው እን/ሃ/ል/ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የእንሰሳት መድሀኒት እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2016 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው እን/ሃ/ል/ጽ/ቤት

የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ጥበቃ ስራን አውት ሶርስ በማድረግ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመካነ-ሠላም ጠቅላላ ሆስፒታል ጥበቃ ስራን አውት ሶርስ በማድረግ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በዝርዝር

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለብት አቶ ተሾመ መልከፀዲቅ ደስታ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘውዴ ጥላሁን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 93803

Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service

Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0114-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service