Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።   የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን

ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ. የስብሰባ አዳራሽ ወንበሮች የግልጽ የጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማከራየት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 09/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/1019 እና 20/2019 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባቸው፡-

በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታመቂያWMDH/01/2018 በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የጥበቃ እና ፍተሻ አገልግሎት የሚሠጡ ህጋዊ እና ፈቃድ ያላቸው ኤጀንሲዎች ለማሰራት “Outsource” ማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡- RFQ ESLSE/P&T/NEG/2025/03028 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የገላን ወደብ እና ተርሚናል

በሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሃዲድ ብረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2019 የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በምን/ሸ/ወ/አሞራቤት ቀበሌ የቀድሞው የኢትዮ- ጅቡቲ ምድር

በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፋና ቦሌ ሸ/ኃ/የተ/የህ/ሥራ ማህበር የ17/17 ህብረተሰብ ልማት ማዕከል ያገለገሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ

ማይላንድ አግሮ ፕሮሰሲንግ አክሲዮን ማኅበር አባላት የሰበሰበውን እና ገቢ ወጪውን ከ2026 ጀምሮ በተከታተይ የሶስት ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸዉ የዉጭ ኦዲተር በየዓመቱ ማሰራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 25, 2026) የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ግልጽ ጨረታቁጥር ግ-02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተሻሻለው የጉምሩክ

Oromia Coffee Farmers’ Cooperative Union (OCFCU) Invites Sealed Bids for the Supply, Installation, Erection, Commissioning, and Training of a Turnkey Project for a 10 Tons Per Hour Coffee Beans Cleaning and Drying Machine for Their Processing Facility in Kality, Addis Ababa.