Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (May 15, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11c69422-bca2-4a44-bba0-15f1cdce2169/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0100-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የመስተንግዶ

የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመስተንግዶ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች ግዝ ግልፅ ጨረታ መመሪያና ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/አቅ/007/18 ድርጅታችን በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ

ዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ እና የጽዳት መጠበቂያ መሳሪያዎች በድጋሜ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሪጅኑ ሥር የተለያዩ ቦታዎች ላይ ያሉትን የማስታወቂያ ሥራዎችን በማስታወቂያ ዘርፍ የተሰማሩትን ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 15, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 37/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Mekelle University: የማጓዶ እንጨት እና ክሰል ግዥ

Government(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please click on this Link in

Mekelle University: ለተማሪዎች አገልግሎት የተጠየቁ ድንች ግዥ

Government(Dec 13, 2025)   Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ae64a3f5-8f00-4a5e-a5fc-a85538acb8a9/open

የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት

በደ/ኢ/ክ/መ/ማ/ፓ/ ኮሚሽን የባስኬቶ ዞን ላስካ ማረሚያ ተቋም በ2018 ግማሸ በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች የመኖ እህል፣ ቅመማ ቅመም እና ማገዶ እንጨት ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ ለዳውሮ ዞን ዛባጋዞ ወረዳ እና ለምዕራብ ኦሞ ዞን ሱሪ ወረዳ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ምገባ አገልግሎት የሚውል ያልተፈጨ በቆሎ፣ የውጭ ሩዝ፣ ቦሎቄ፣ የምግብ ዘይት እና ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ/ማ ለ3 ዓመት የሚያገለግል የተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025)    2. በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ/ማ ለ3 ዓመት የሚያገለግል የተመሰከረለት የውጭ ኦዲተር አወዳድሮ

አባይ 1ኛ ደረጃ ክ/አ/አውቶብስ የህዝብ ማመላለሻ የግል ባለንብረቶች ማህበር 2013 እስከ 2017 ዓ.ም ባለው የማህበሩ ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ስራ የሠጣ ጨረታ ማስታወቂያ

የምስራቅ ስልጤ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ቄራ ለማስገንባት እና የውስጥ ለውስጥ መንገድ ኮብልስቶን ማንጠፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ በ2018 በጀት ዓመት በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት

አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴያትር ቤቶች አስተዳደር ድርጅት የመኪና መግቢያና መውጫ መቆጣጠሪያ ማሽን ከነገጠማው እንዲሁም የማስተዳደር ስራውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2018