Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government(Jan 28, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም!  https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/691f898d-3454-462c-9ab6-720eedc84302/open  Invitation to Bid   ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ: ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ ማብሰያ የሚውል የማገዶ እንጨት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል በድጋሚ የወጣ

Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1ee1fd02-dac9-4e5d-86da-b6658a14e516/open Reference Number: INSA-NCB-NC-0045-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: 2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Information Network Security Administration: Procurement of Mid Bus Service Rent RE BID 02/2018

Government(Jan 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/45cb7f65-35ba-4ed7-8e17-f8aaeca90b65/open Reference Number: DMU-NCB-G-0092-2018-BID-Open Lot Reference: DMU/NCB/G/0065/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Debremarkos University : ለቡሬ ካምፖስ ለተማሪዎች የምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት በድጋሚ የወጣ ግዥ

Addis Zemen(Jan 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የግንባታ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት ለቀልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ኮሚኒቲ ፋርማሲ ብቁ ተጫራቾችን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለቀልጦ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ኮሚኒቲ ፋርማሲ ብቁ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያግጨ 02/2018   ዓ/ም በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የአም/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለአም/ወ/ግ/ገ/ልጽ/ቤት በክልል EU ካፒታል

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚሆን በ2ኛ ዙር

ከኤች አይ ቪ ጋር የሚኖሩ የኢትዮጵያ ፖሊስ ሰራዊት እና ቤተሰቦቻቸው ማህበር በጎ አድራጎት ማህበር በ2017 ዓ/ም ጀምሮ አንድ አመት የሒሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ የአመቱን ሰነድ ማሰራት ይፈልጋል

ጣና ፍሎራ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በአማራ ክልል በባህርዳር ዙሪያ ወረዳ በ124 ሄክታር ላይ በአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ ልማት የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን እያመረተ የሚገኘውን አበባ በሚጭኑ ኮልድ ትራክ ደረቅ ጭነት መኪኖች ከወንጀጣ ባህር ዳር አዲስ አበባ የሚያጓጉዝ ድርጅትን በጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽህፈት ቤት በአቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው መካከል ያወጣውን የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አድርጎበታል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) ማረሚያ በፍ/ባለመብት አቶ ደረጀ የሺጥላ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ እየሩሳሌም ጌታቸው የሐራጅ ቀን መጋቢት 21 ቀን

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ ለማስገንባት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት ለሚያስገነባው የእህል መጋዘን ግንባታ

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት ስፖርት ምክር ቤት ግዥ ቡድን በቢሾፍቱ/ደብረ ዘይት/ ከተማ የምግብ የውሃ የትራንስፖርት እና የመኝታ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Feb 13, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር