Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephthalate) plastic
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው እቃዎች በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ
ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Dire Gazetta (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ ግዥ/ን/አ/004/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Yedebub Nigat (May 30, 2026) የ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለ11ኛ ዙር
በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 008/2018 ዓ.ም ፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለ2ተኛ ጊዜ በመደበኛ በጀት፤ በድጎማ በጀት እና በውስጥ ገቢ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 7 አስ/ስር የሚገኘው የሐምሌ 19/67 ቅድመ አንደኛ እና
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው
New Life Teen Challenge Development and Relief Program (NLTCDRP) Invites Bids for the Construction of an Early Childhood Development (ECD) Center in Addis Ababa, Kirkos Sub-City.
Addis Zemen(Jan 18, 2026) BID INVITATION New Life Teen Challenge Development and Relief Program (NLTCDRP) invites eligible and qualified contractors
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02,03,04,07 እና 10 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡06/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ//ፍ/ማ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 02, 03,04,07 እና
ካይንድ ህርትስ ህፃናት መርጃ ልማት ድርጅት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የ 2025 ዘመን ሂሳብ ስራን ህጋዊ ፈቃድ ያለውን ባለሙያ አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ካይንድ ህርትስ ህፃናት መርጃ ልማት ድርጅት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር የ 2025 ዘመን ሂሳብ
The Development Bank of Ethiopia Has Extended the Bid Submission, Closing, and Opening Dates.
Reporter(Jan 18, 2026) DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA EXTENSION OF BID SUBMISSION, CLOSING & OPENING DATE Bid Ref. No. DBE/NCB/NC/01/2025/26 Development
REACH Ethiopia Invites Qualified Audit Firms to Conduct a Financial Audit of the INTP II Project for the Period December 2024 to January 2026.
Reporter(Jan 18, 2026) Invitation to Bid for Audit Service- INTP -II Project REACH Ethiopia is a non-political, non-religious, non-racial, and
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Jan 18, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር