Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪዉ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የቦታ ስፋት 500 ካሬ የሆነ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 47/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ
የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 23, 2026) የግዥ መለያ ቁጥር፣ AAU/SPH/Mg/NCB/02/2018በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Central Gondar Branch Invites Contractors of Category BC/GC 5 and Above to Bid on the Construction of a Water Facility Maintenance Project in Metema, West Gondar Zone.
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO BID The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Central Gondar Branch, hereby invites all eligible
Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) Invites Eligible Suppliers to Submit Bids for the Provision of WASH-NFI, Water Quality Test Kits, and Water Tankers to Support Vulnerable Communities Affected by Conflict and Drought.
Reporter (Apr 05, 2026) Invitation for Tender Bid Announcement No. MCMDO-05/2026 Mothers and Children Multi-sectoral Development Organization (MCMDO) is an
Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Bids for the Supply of Solar Pumps and Accessories for a Project in Merawi Town, Amhara Region.
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO BID FOR SOLAR PUMP SUPPLY Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ G+3 መኖሪያ ቤት እና SB+G+2 መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች
GOAL Ethiopia Invites Bids for the Solarization of Water Systems in Dhadacha Babala (Oromia), Two Shallow Wells in Bima (Somali), and Power Systems for Health Posts in Oromia.
Reporter (Apr 05, 2026) TENDER NOTICE GOAL is an international humanitarian agency established in Ireland over 40 years ago. GOAL’s
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር – 023/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ
አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ሻሸመኔ ከተማ የሚገኝ ሕንጻ G+4 እና አዲስ ከተማ፣ ኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ ወረዳ 3 /ግራር ሰፈር/ የሚገኝ ሕንጻ G+3 የውስጥ እድሳት ኮንስትራክሽን ሥራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) ሻሸመኔ እና አዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሁለት ሕንጻዎች የውስጥ እድሳት ኮንስትራክሽን ሥራ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ