Re-Invitation Tenders in 2021
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ሎት 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. ስኳር በዩኒየኑ በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል ማጓጓዝ እና ስንዴ 5000 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 20, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና
በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ የበጀት ድጋፍ በራጴ ወረዳ ብርዳ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማስገንባት በዘርፉ በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ. ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሰረት በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ
አዲስ ባንክ አ.ማ. መኪና ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 19, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc 1) ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ሥራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሚጠቀምባቸው የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ከ/ግ/ል/ኮ 02/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና
የቦታው ስፋት 178 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ህጻን ኪያኪ ብርሹ እና በፍ/ባለዕዳ እነ መካሻ ኃይሌ መካከል ስላለው
Ethiopian Agricultural Authority: Procurement of Laptop & Color Printer
Government (Apr 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/81c23796-9e3d-4337-9583-3a806bbf56c7/open
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የፕላስቲክ ብርጭቆ (Plastic Glass Tumbler) አምራች ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶሥት (3) አመት በሚቆይ የኮንትራት ስምምነት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T608 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የ ላስቲክ ብርጭቆ (Plastic Glass Tumbler)
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት የባህል አልባሳት እና የሻይ ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የተሰማሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሰሜነህ አለነ እና የፍ/ባለዕዳ ስንታየሁ ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማ ልማትና ኮንስ/ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት ለአረንጓዴ ልማት እንክብካቤ የሚሆን የሳር ማጨጃ ማሽን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ከተማ ልማትና ኮንስ/ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 09, 2026) በድርድር የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ