Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር
ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 12, 2026) INVITATION TO RE-BID Bid Reference No: ERCS/WRKS/0049/26 The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Headquarters invites sealed bids from eligible and qualified contractors for the following procurements:
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.
Dire Gazetta (Aug 05, 2026) የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ ደረቅ ቆሻሻን በተሸከርካሪ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ በጽዳት አገልግሎት ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው ተጫራች ማሕበራት/ድርጅት የወጣ ለ2ኛ
የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕ/ኢ/ክ/መ/ የጠ/ል/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ያገለገሉ(የተወጋዱ) የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች፣ ጄኔሬተር፣ የውሃ ፓንፕ እና የማር መጭመቂያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 08, 2026) ያገለገሉ(የተወጋዱ) የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ጄኔሬተር፣ የውሃ ፓንፕ እና የማር መጭመቂያ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ
Ethiopian Airlines Group Invites Bids for the Lease of Commercial Spaces at Bahir Dar and Kombolcha Airports.
Ethiopian Herald (Apr 08, 2026) INVITATION TO BID FOR SPACE RENTAL Bid Announcement No.: SSNT-T610 Ethiopian Airlines Group (EAG) intends
Addis Ababa Design and Construction Work Bureau: Procurement of Furniture
Government (Apr 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ffe34dec-0df5-4702-9667-16ae30e4a4ac/open Invitation to
The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Oromia Regional Office, Invites Bids for the Supply of Furniture (tables, Cupboards, Chairs, Whiteboards) and Electronics (internet Cables, Desktops, TVs, Dividers, Regulators).
Addis Zemen (Apr 08, 2026) INVITATION TO BID All local eligible suppliers who have trade licenses and suppliers’ certificates of
Ethiopian Red Cross Society, Jimma Zonal Branch Invites Contractors for MHM (Menstrual Hygiene Management) Construction Work in Jimma Zone, Oromia Region.
Ethiopian Herald (Apr 08, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Red Cross society, Jimma zonal branch invites local eligible Contractors Forms
Ministry of Health፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Apr 08, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/41e4c107-c027-406b-9d69-ef57d64b61d1/open Invitation to
Hibret Bank Invites Bids for the Supply and Fix of P4 Outdoor LED Display Screens for Branches in Addis Ababa and Surrounding Areas.
Reporter (Apr 08, 2026) INVITATION TO BID Bid No.HB/025/2026 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for
Dr. Abdulmajiid Hussein College of Teacher Education in the Somali Region Invites Sealed Bids for the Maintenance and Rehabilitation of the College’s Parking Area, Meeting Hall, and Fence.
Ethiopian Herald (Apr 08, 2026) INVITATION FOR BID (IFB) NUMBER DR.AHCTE SOMALI REGION STATE DR.ABDULMAJIID HUSSEIN COLLEGE OF TEACHER EDUCATION
SOS Children’s Village, Tigray Humanitarian Response Project, Invites Suppliers to Bid for the Supply of Wheat, Pulse, and Cooking Oil to Samre, Kolla Temben, and Axum.
2merkato.com (Apr 08, 2026) Reference No-መቀአስተ- xxx /04/2026Date April 08 /2026 INVITATION to OPEN TENDER FOR Food ItemsLOCATION: SOS CHILDREN’S