Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችን፣ የግብርና መገልገያ ገጀራዎችንና ልዩ ልኡ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 56/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልጽና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 09, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 37/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Jul 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/7b50c839-aa20-4554-b6b1-62f59a0b59ad/open Invitation to
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእስትራቴጂ ፕላኒንግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጠናዎችን ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በአለም አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ethiotelecom (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የእሰትራቴጂ ፕላኒኒግ እና ፕሮግራም ማኔጅማንት ሥልጣናዎችን (Developing a Competitive and Sustainable
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Jul 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/42624fbe-2404-40b2-947d-3e65775b681f/open Lot Information
Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Spare Parts
Government (Jul 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c00b69c5-5a88-4585-ac88-a5abb3e2c255/open Lot Information
Ethio Telecom Invite All Interested and Eligible Bidders by this International Competitive Bid for the Procurement of Different Types of Strategy Planning and Program Management Training (i.e. Developing a Competitive and Sustainable TechCo Strategy (Advanced Level), Modern Business Model Frameworks and Approaches (Advanced) and Enterprise Project Management Maturity Modeling and Evaluation Training(proficient)) with RFQ No 4286031.
ethiotelecom (Jul 10, 2026) Floating Date: As of 20-Jul-26RFQ. NO 4286031 Ethio telecom intends to sign contract with the finally
The GIZ Country Office is Looking for Local Companies Who Are Eligible to Participate in this Call for Expression of Interest, Are Herewith Requested to Submit Their Documents for ‘Framework Contract for On-demand Enumerator Services’.
2merkato.com (Jul 10, 2026) Call for Expression of InterestReference No. 7000017143 The GIZ Country office is looking for local companies
ዘመናዊ ህንፃ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የተለያዩ ጥሬ እቃዎችን ግዥ ለመፈፀም የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– ዘ.ህ.ኢ.001/2018 ድርጅታችን ዘመናዊ ህንፃ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት የጨረታ አድራሻ ማስተካከያ አውጥቷል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ ሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ማድረግ ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ገጽ 23 ላይ በወጣው ሙሃ
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ በተገነቡ የትራንስፖርት መሰረተ-ልማት ማለትም የተርሚናል፣ መጠለያ፣ ሽንት ቤቶችን እና ለህዝብ ትራንስፖርት መጠበቂያ ሼድ የጽዳትና ደህንነት አገልግሎት ግዥ በመፈጸም በ3ኛ ወገን ለማሰራት ስለፈለገ አገልግሎቱን መስጠት ከሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10/2018 የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ ቁጥር