Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 13, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፤ የፅኅፈት መሳሪያዎች፤ የደንብ ልብስ፤ የፅዳት እቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማዎች የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ጨረታ ኤረር

ኤረር የገበሬዎች ኃ.የተወሰነ የህብረት ሥራ ዩኒየን አዳዲስ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅኅፈት መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የግብርና ማሽነሪ መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌከትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ ዕቃዎችንና እና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS) Invites Sealed Bids from Eligible General or Building Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for MCH Block Renovation/Construction with Wash Fit at Two Health Centers (Tiergul and Yiryir) in Tiergol Woreda, Nuer Zone, Gambella Region.

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በከተማው ውስጥ በሚሰጠው ስምሪት መሰረት በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን/ማህበራቶችን በጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ውል ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ambo University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a12ed764-4b6a-4b11-9470-6d47e0751faf/open Lot Information

University of Gondar፡ Procurement of Hotel Service

Government (Sep 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0974e38-4c06-4a55-a3b4-0658e517a84c/open Lot Information

Wegagen Bank S.C. Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply Of Renewal and Increment of 3CX Call Center License.

Reporter (Sep 23, 2026) Wegagen Bank S.CINVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDINGBID REFERENCE No. WB/SCM/027/26 Wegagen Bank S.C invites sealed bids

Hope365 ኢትዮጵያ በ2019 ዓ.ም. የሂሳብ ዘመን የውጪ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ፈቃድ ያላቸውን እና በቂ ልምድ ያላቸውን የኦዲት ድርጅቶች/ባለሙያዎች በጨረታ እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

Reporter (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያለውጪ ኦዲት አገልግሎት ድርጅታችን በ2019 ዓ.ም የሂሳብ ዘመን የውጪ ኦዲት ሥራ ለማሰራት ፈቃድ ያላቸውን እና

Hijra Bank Share Company: Extension Deadline For Expression Of Interest (Eoi) Announcement For Feasibility Study (Individual Expert)

Reporter (Sep 23, 2026) EXTENSION DEADLINE FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) ANNOUNCEMENT FOR FEASIBILITY STUDY (INDIVIDUAL EXPERT) Hijra Bank Share

EthSwitch Share Company, the Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites Eligible Bidders for the Procurement of MySQL License Renewal Services.

Reporter (Sep 23, 2026) INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: MYSQL LICENSE RENEWAL BID REF NQ: ETS/NCB/026/2026/27

Development Expertise Center (DEC), with Financial Support from UNHCR, Invites Bids for Emergency Response Shelter Activities and Communal Facilities Construction at the Luak-dong Refugee Camp in Gambella.

Cooperative Bank of Oromia S.C. is Inviting Eligible Suppliers to Participate in a National Competitive Bid for the Supply and Installation of Anti-theft Alarms.

Reporter (Sep 23, 2026) National Competitive BidBid for Supply and Installation of Anti-theft Alarm Cooperative Bank of Oromia S.C would

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕፃናት ማሞቂያ (Infant Radlant Warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅሪቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል