Re-Invitation Tenders in 2021
2merkato.com (Aug 28, 2026) Re-Bid Advertisement for Consultancy Service on Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project Bid Reference No: 348/2026 1- About CARE Ethiopia Founded in 1945, CARE
CARE Ethiopia is Seeking Eligible and Competitive Bidders to Provide Consultancy Services for the Financial Management Capacity for Development Women Lead in Emergency Project.
Addis Zemen (Aug 28, 2026) አራተኛ ደረጃ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት አከራይቶት የነበረውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን የእንጨት መሰንጠቂያ እና መሥሪያዎች ከጀነሬተር ጋር
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ቦንጋ ዲስትሪክት የእንጨት መሰንጠቂያ እና መሥሪያዎች ከጀነሬተር ጋር በድርድር ሸያጭ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) ሁለተኛ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማትባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት ከአቶ ብሩህ ተስፋ ጥሩነህ ባልተከፈለ ዕዳ ምክንያት በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች በዝርዝር
የኢትዮጵያ ልማት ባንከ ሀዋሳ ዲስትሪክት ለቡና መቁላት፣ መፍጨትና ማሸግ ስራ የሚያገለግሉና ጣሊያን ስሪት የሆኑ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኮስሞቲክስ ዘርፍ እቃዎች፣ አልባሳት ዘርፍ እቃዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዘርፍ
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩከ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Debre Birhan University: Procurement of Construction Materials
Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b637c865-e826-4054-aefb-722582b16992/open Invitation to
የኢሉ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፤ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማ፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018 የኢሉ ወረዳ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎችን፤
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ የተለያዩ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፤ የተለያዩ ጎማዎች፤ የተለያዩ ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች እና የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግሥት ግዥና
የቦታ ስፋት 152 ካ.ሜ የሆነ መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሄኖክ ንጋቱ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ብርቄ ወመድህን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
Tirunesh Beijing General Hospital: Procurement of Medical Equipment and Supplies
Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/b9facade-e07f-465b-9e15-0d4fdbfe1d4e/open Invitation to
Debremarkos University: Procurement of Food and Beverages
Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/4bbdb05a-01cd-44c1-9cd2-7badfbee98d8/open Invitation to
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ቧንቧ እና የቧንቧ መገጣጠሚያ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአረርቲ ከተማ
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ የተለያዩ አይነት የመኖ ዘር ግዥ ከትራንስፖርት ጋር ጫኝና አውራጅን ጨምሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 32/19 የደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የተለያያ
Debremarkos University: Procurement of Rent Service
Government (Aug 26, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aaf4b9cb-a559-46ec-b081-492761ecd5c3/open Invitation to