Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ የንግድ ቤት፣ ሃዮንዳይ ቫን የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድር ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 24, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ፡-ፊልሃ ኮንስትራክሽን ማሽነሪ ኪራይ ኃ/የተወሰነ የግል ማኅበር አፈ/ተከሳሽ፡ – እምቢ እንደበላይ በድህነት ላይ አክሲዮን ማኅበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ

በምዕራብ መንገድ መካከል ባለው 325.44 ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የተሠራ ባለሁለት ወለል ሕንፃ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር EAC 027/2018 1. ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች፣ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ.ማኅበር የወርክ ሾፕ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የቦታው ስፋት 340 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Mines Invites Eligible Bidders for the Procurement of Room Heater

Invitation for Bid Purchase Requisition to Room Heater Lot Information Procurement Reference Number: MoM-NCB-G-0053-2016-PUR Object of Procurement: Purchase Requisition to

የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የምግብ ግብአቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የምግብ ግብአቶች ግዢ  Lot Information Procurement Reference Number: AMSH-NCB-G-0284-2016-PUR Object of Procurement: የምግብ ግብአቶች ግዢ  Description: የምግብ

የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድንኳን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Procurement of ድንኳን Proforma Lot Information Procurement Reference Number: SPSH-NCB-G-0410-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of ድንኳን Proforma

ዳሸን ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀራጅ ቁጥር ዳባ/ድዳዲ/193/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ አስያዥ ንብረት ባሉበት

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Minimum 410HP, High Traction Rubber Tracked Tractor

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Tender No. FP/OT/13/SIG/2024 Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible &

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine Spare Parts/ በራሳቸው አቅርበው መጠገን የሚችሉ ጋራዦችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት በሚቆይ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አፋር 01/2017 በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽ/ቤቱን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ኦርጅናል መለዋወጫ/Genuine

የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ ስፍራ) ሙሉ የማስዋብ ስራውን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አመወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ/02/2016 የመከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ግሪን ኤርያ (አረንጓዴ

የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆሰፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች እና የህከምና እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር  16/2016 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ተሽከርካሪዎችን እና ሞተርሳይክሎችን በግልጽ