Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Jan 26, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ የአዴት ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ፤ ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ ፣ ሎት2 የህትመት ውጤቶች ፣ ሎት3. የፅዳት እቃዎች፣

በአብክመ ጤና ቢሮ የአዴት ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ ቡድን ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሎት

የደባይ ጥላት ግን ወረዳ ፍርድ ቤት ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አነስተኛ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት እንዲሁም ቋሚ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ተጫራቾች:- የተጨማሪ እሴት ታከስ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህክምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2018 የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ

የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ለተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ለፖሊስ ሠራዊት ደንብ ልብስ ዕቃ ግዥ በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Aerial Ladder Platform

SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopian

The Ethiopian Disaster Risk Management Commission (EDRMC) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Mobile Command Post Vehicles

SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopian

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ወዲ/181/2024 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የንብረት አስያዥ

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OFGOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS WEEKLY TREASURY BILL AUCTION NUMBER: 956 TOTAL VALUE OF BILLS

የአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለአርሲ ዞን ሮቤ ወረዳ መስሪያ ቤቶች ግልጋሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ፣ ፈርኒቸር ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችንና የተለያዩ የቢሮ እቃዎች ፣ የጽዳት እቃዎች ፣ የመኪናና የሞተር ጎማ እና የሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

The Ethiopian Disaster Risk Management Commission Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Breathing Apparatus (Ba)

SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE REQUEST FOR BIDS GOODS (ONE-ENVELOPE BIDDING PROCESS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Ethiopia

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ሞገስ አምደብርሀን በዛብህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አምደብርሃን በዛብህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

ቢሾፍቱ የሚገኘው የአየር ኃይል መኰንኖች ክበብ ግብአቶች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር/ /2016 ቢሾፍቱ የሚገኘው የአየር ኃይል መኰንኖች ክበብ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግብአቶች ማቅረብ የሚችሉ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቤትና የንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የመጀመሪያ ዙር የሀራጅ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (ኢማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን