Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 01, 2026) ለመኪና ትራስፖርት አገልግሎት ኪራይ በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሆማተ/2557/2018 የሆሣዕና ማረሚያ ተቋም የህግ ታራሚዎችን እና የፖሊስ ሰራዊቱንና ሠራተኞቹን ተቋሙ ባዘጋጀው የድርጊት መርሃ ግብር
የሆሳዕና ማረሚያ ተቋም 44 እና ተሳፋሪዎችን የመጫን አቅም ያለው መካከለኛ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመኪና አገልግሎት ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Government (Jul 01, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5981f2e1-fe9b-48eb-bc25-c619f935b2f7/open Invitation to Bid Procurement of Food and Beverages Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0435-2018-BID-Open-Re-bidProcurement
Ministry of Revenue, Ministry of Defense Procurement of Food and Beverages
Addis Zemen (Jun 30, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ የትምጌታ አሰግድ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኢምፔሪየም ኤሊት ሪል እስቴት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.08951 በሚያዝያ 24
የቦታው ስፋት 138.2 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jun 29, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 59/2018 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
National Tobacco Enterprises (Ethiopia) SC is Seeking Qualified and Legally Registered Service Providers for the Management of Non-Tobacco Materials (NTM), Which Includes the Handling of Provisioned Materials, Recyclable Solid Materials, and Chemical Disposal Materials.
Reporter (Aug 16, 2026) ANNOUNCEMENT OF OPEN BID FOR NON-TOBACCOMATERIAL PROVISION MANAGEMENTNational Tobacco Enterprises (Ethiopia) SC(A Member of JTI Group
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች ህትመት እና አቅርቦት በግልጽ ጨረታ በማእቀፍ ግዥ አወዳድሮ ለአንድ አመት ውል በመግባት የማስተዋወቂያ እቃ ከነ ህትመት መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/02/2019 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የማስተዋወቂያ ቁሳቁሶች ህትመት እና አቅርቦት በግልጽ
በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ህጋዊ የሆኑና መስፈርት የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በከተማዉ ዉስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የቢሮ ዉስጥ ፈርኒቸሮች፤ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የዉሀ እቃዎች፤ የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች እና ባጃጅ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እንዲሁም የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪ ጎማዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቡኖ በደሌ ዞን የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ህጋዊ የሆኑና
የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMF) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች እና ተያያዥ ንብረቶችን በጥቅል ባሉበት ለሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት (CSO) ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ (ለመሸጥ) ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) የንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የክርስቲያን ሚሽነሪ ፌሎውሺፕ ኢንተርናሽናል (CMF) ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ሕንፃዎች ቪላ ቤቶች፣ አፓርትመቶች
ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OT/17/2018 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ያገለገሉ ዕቃዎችን በግልጽ
ፀደይ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የኃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ.ማ አቶ ለማ ተፈራ ሶሪ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን
ZamZam Bank S.C. is Inviting Eligible Audit Firms to Provide External Audit Services for the Audit of its Financial Statements for Three Consecutive Years.
Reporter (Aug 16, 2026) Invitation For External Audit ServiceProcurement Reference no. ZZB/OT/005/EA/2026/27 1. ZamZam Bank S.C. would like to invite
Three Roots International (TRI) Invites Qualified and Legally Registered Contractors to Submit Bids for the Construction of a Six-seat Pit Latrine at Babogaya Primary School, Located in Bishoftu City Administration, Arsedi Woreda, Godeti Village.
Reporter (Aug 16, 2026) BID ANNOUNCEMENT: Construction of a Six-Seat Student Pit Latrine at Babogaya Primary School 1. Background Three
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት አመት ለወረዳው የሚያስፈልገውን የተለያዩ ዕቃዎች ኪራይ በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 16, 2026) 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02