Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cfade185-baa9-4dca-9eed-1479dcbfe070/open Reference Number: ASU-NCB-G-0018-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: ASU-NCB-G-001-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚውል

Government (Mar 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8cac719e-33e1-40e5-9ba9-0eb95649f0f4/open Lot Information Procurement Reference Number: EAES-NCB-G-0020-2018-PUR Object of Procurement: ለ ሶስተኛ ጊዜ

Educational Assessment and Examinations Service:ለ ሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የሞዴል2016 V8 ተሸከርካሪ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ከእነጅ ዋጋው (ከነመገጣጠሚያው)

Addis Zemen(Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በደብረማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግስታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ለክሬሽር ፕላንት ጠጠር ግብእት አቅርቦትና ፍንዳታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Yedebub Nigat(Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ/ሾች 1ኛ/ ኦሞ ባንክ ተወካይ 2ኛ/ አቶ ሀብታሙ ያዕቆብ በአፈጻጸም ተከሳሽ/ሾች 1ኛ/ እስጢፋኖስ እልጎ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ

በወላይታ ዞን የበሌ አዋሳ ከተማ አስ/ር ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አበበች ጎበና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የህክምና እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ዝቅተኛ ቋሚ እቃዎች፣ ቋሚ ፕላንትና ማሽነሪ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የ2ኛ ዙር ፍልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግል መለያ ቁጥር አበበች/ጎበና/የመ/ደ/ት/ቤት 02/2017 ዓ.ም አበበች ጎበና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት

በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ የፕሮቶኮል ልብስ እና የደንብ ልብስ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 03/2017 በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከተማ የዋና ስራ አስፈጻሚ ፑል አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች የተጠቀሱ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ኮሌጆች የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቶነር፣ ፈርኒቸር፣ የስፖርት ትጥቅና የመማሪያ መሳሪያዎች እና የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የግዥ መለያ ቁጥር HU/MCC/NCB/01/01/2017-BY የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ኮሌጆች በግዥ መለያ ቁጥር HU/CC/NCB/01/01/2017–BY የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቶነር፣

በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. የበቀሎ ሰብል ሽያጭ፣ ያገለገሉ እቃዎች /ባዶ ጆንያ/ ሽያጭ፣ የትራክተር ጎማ ካላማዳሪ ግዥ እና የፎሚጌሽን ሽራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሸጡትን መሸጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በባህርዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1.የበቀሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት 2.ያገለገሉ

Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sport Materials

Invitation to Bid Procurement of Sport Materials 10 Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0040-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GROSYNTH ETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (GIW) is a Manfacturer of Geomembranet Plastic Sheet), PVC-u Pipe, HDPE Pipes, and Infigation and Drainage Pipes Want to Procure Different Power Cable

ራይደርስ ትሬዲንግ እና ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኩባንያችን ራይደርስ ትሬዲንግ እና ማኑፋክቸሪንግ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መሸጥ ይፈልጋል።  በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡–

በጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የሕግ ጥናት ምርምር ማዕከል ለማዕከሉ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017 በጋም/ሕ/ብ/ክ/መንግሥት የፍትህ አካላት ማሰልጠኛና የሕግ ጥናት ምርምር ማዕከል ከፌዴራል የህግ ጥናት ኢንስቲትዩት በተገኘ ድጋፍ በ2017

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ ቅ/ጽ/ቤትና ደሴ በሚገኙ ፕሮጀክቶች መጋዝኖች ባሉበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የግንባታ፣ የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የማሽንና ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን ምሥራቅ አማራ