Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ
የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለስልጤ ዞን አስተዳደር እንግዳ ማረፊያ የመፀዳጃ ቤት ግንባታ ለማሰራት በመስኩ የተሰማሩ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ገብሩ ጅማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109412 በታህሳስ
የቦታው ስፋት 196 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል ፡፡ ስለዚህ በመስኩ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት
የስልጤ ዞን ፋ/ኢ/ል/መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት በወረዳ ስር ለሚገኙ የመስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስቴሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም
በአርሲ ዞን የመርቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መሥሪያ ቤቶችና የቀበሌ አስተዳደሮች አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁ_01/2019 በአርሲ ዞን የመርቲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ፓወር ኬብል 4*25mm2፣ ኬብል 4*4 Mm2፣ ኬብል 4*10mm2፣ ኬብል 4*2.5mm2 እና 3 ፌዝ 63A ብሬከር ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድረዉ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ አዲስ ለተገጠመ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን
Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise is Inviting Eligible Bidders for the Maintenance of Various Types of Pumps Through National Competitive Bidding (NCB).
Ethiopian Herald (Jul 30, 2026) INVITATION FOR BID Bid Ref. No:-NCB/SCWSSSE/EM/01/2019 Shaggar City Water Supply and Sewerage Service Enterprise invites
በሀዲያ ዞን የአመካ ወረደ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴ/መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን የአመካ ወረደ ፋ/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሁሉም ሴ/መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያ በጨረታ
The Ministry of Water and Energy Invites Sealed Bids for the EMMINO Kebele Water Supply Project in Elidar Woreda, Afar Region.
Ethiopian Herald (Jul 30, 2026) Specific Procurement Notice (Procurement of Works) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Horn
ኢትዮጵያ መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ /መኢኢግ/ ሃይብሪድ ተሽከርካሪ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የግልፅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ መኢኢግ/ግጨተሽ 05/2018 1. የግዥ ፈፃሚው ስም መከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ
የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 30, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የስልጣና ከተማ መጠጥ እና ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ቱቦዎችን አጫርቶ መሸጥ
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 30, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ተከሳሽ እነ ሀና የሻንበል እና በአፈ/ተከሳሽ ሀይማኖት ክንዱ መካከል ስላለው የአፈፃፀም