Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ
ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 25, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አበበ ጌታቸው እና የፍ/ባለዕዳ እነ አስናቀች ጌታቸው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/313414 በቀን ሰኔ
የ26 ባህርዛፎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ministry of Health is Inviting Eligible and Qualified Local Civil Society Organizations (CSOs) / Sub-recipients (SRs) to Submit a Project Proposal Focusing on Strengthening the CLM System for HIV, TB, and Malaria Prevention and Control.
Ethiopian Herald(Nov 21, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! REQUEST FOR PROPOSAL (RFP)Request for Proposal Reference No.: RFP/MOH/GF/CLM/01-2025 RFP/Call for proposal for the
የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 21, 2025) የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ጋያ ክሊን ኢነርጂ ጋያ በሲቪል ማህበራት አዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀጽ 88/3
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የግብርና ቢሮ በተፈጥሮ ኃብት መሬት አጠቃቀም ዳይሬክቶሬት አገልግሎት የሚውል የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 10፣ የእጅ ጋሪ እና የዉህ ማጠጫ ጀርዲን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንሰሳት ምርምር እና እርባታ ማዕከል የ2018 ዓ.ም ለእንሰሳት መኖነት የሚያገለግሉ የድርቆሽ ሳር እና ጭድ መግዝት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ ዐ04/2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 21, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የብሔራዊ
Dire Dawa University፡ Procurement of Construction for Remaining Electrical Works of Referral Hospital
Government(Nov 21, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/361bb1d1-1b72-4d55-92ca-ecc923850f91/open Reference
Addis Ababa Science and Technology University፡ Procurement of Electrical Installation Wire & Operational Amplifier
Government(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት
Ethiopian Cooperative Commission: Procurement of Car Perfume
Government(Nov 21, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/11993115-02a8-4353-8b8a-9e4fe94d4ef3/open Lot Information
Livestock Development Institute፡ Procurement of Agricultural Equipment
Government(Nov 21, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት