Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Job Creation And Vocational Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Serbo Job Center Construction

Government(Jan 06, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/aca10384-d995-4735-a7a9-6d55b0938b5e/open  Invitation to Bid 

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የነባሩ ጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለነባሩ ጭልጋ ወረዳ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የነባሩ ጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለነባሩ ጭልጋ ወረዳ አጠቃላይ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት

የድርጅት ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ ሀይማኖት ክንዴ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ አዲሱ ጋሹ 3ቱ ራሳቸው መካከል ባለው የገንዘብ ክስ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪ በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የሐራጅ ጨረታ ቁጥር 002/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች

Bahir Dar University: Procurement of TUNNEL OVEN and Stewing Machine /CMHS/

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/2e91f486-0fea-4d52-92b9-69bc48b331fc/open Reference

Documents Authentication and Registration Service: Procurement of Ict Equipment Inventers(BB)2018

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/9f7aa29c-77b1-41e6-9479-18df167e7558/open Reference

Documents Authentication and Registration Service: Procurement of Ict Equipment Inventers (BB2)2018

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/91821640-7765-4752-96be-edb5b4d934b0/open Reference

የዓባይ መደበኛ ደረጃ አንድ ከፍ/መለ/አነ/የህ/ማ/ባለ/ ማህበር፣ የአባይ ዙሪያ ዘንባባ መደበኛ ደረጃ ሁለት ከፍ/መለ/አነ/የህ/ማመ/ባለ/ ማህበር የዘንባባ መደበኛ ደረጃ ሶስት ከፍ/መለ/አነ/የህ/ማመ/ባለ/ ማህበር የንግድ መስሪያ ቦታዎች ማለትም ነዳጅ ማደያ ከነላይቪያጆ፣ መጋዘን እና ወርክሾፕ (ጋራዥ) ጥገና የሚያስፈልግ ከሆነ ተከራይ ከኪራይ የማይታሰብ በራሱ ወጪ ጥገና በማድረግ አሁን ባሉበት ሁኔታ ለማከራየት ይፈልጋል

የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 27/2018፣28/2018፣ 29/2018 እና 30/2018 ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት 1 ለተለያዩ ፕሮጀክቶች