Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሜ የወጣ የጊኒር ሾፕ የእድሳት ግንባታ ሥራ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሠረት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ጽ/ቤት ጊኒር ሾፕ የእድሳት (construction of Renovation Work at Ginir ET Network Stuffs and Equipment Rooms) ግንባታ ሥራን ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በጉምሩክ ኮሚሽን የአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ  የጨረታው መስፈርት የፍ/ባለመብት ፋንታነሽ ገብሩ የፍ/ባለእዳ ወ/ሮ ትዕግስት አበበ መካከል ስላለው የፍ/አፈፃፀም ጉዳይ በፍርድ ባለዕዳ ተመዝግበው የሚገኘው ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ

የአዲስ አበባ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ለሚ ኩራ ምድብ ችሎት ቶዮታ ኮሮላ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 25, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፤ Old Model Desktop Computers፣

የጉራጌ ሕዝብ ራስ አገዝ ልማት ድርጅት (ጉሕራልድ) በወልቂጤ ከተማ ግቢ ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ ላንድሮቨሮች፣ የመለዋወጫ ዕቃዎችን፣ Old Model Desktop Computers፣ ሞተር ሳይክሎች እና በኪሎ ግራም የሚመዘኑ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሌጂ ዩኒቨርሲቲ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b0a3313e-af07-44d3-83f6-9774d06f7ebf/open Lot Information Procurement

Ethiopian Blood and Tissue Bank Service: Procurement of Spare Parts for Nissan Sentra (Chance No MNTBBAB 17 20024393) Car

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c71df078-5651-425f-9a40-5a0b158c83a8/open Lot Information Procurement

ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሚስማር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/7a96fe4a-6830-4158-a854-4177ad9504f4/open Lot Information Procurement

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአንድነት ፓርክ የዋና ቁምጣ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Jan 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/45df2b1b-105f-4242-9ea9-56e392ad3b98/open Lot Information Procurement

እልልታ ውሜን አት ሪስክ ለቢሮ አገልግሎት ሲጠቀምበት የነበረን አሮጌ ተሽከርካሪ በጨረታ እንዲሸጡ የድርጅቱ ጠቅላላ ጉባኤ ባሳለፈው ውሳኔ መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ እልልታ ውሜን አት ሪስክ በአዲስ አበባ፣ በኦሮሚያ ክልል በአዳማ ከተማ እና በአማራ

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የውሃ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ዉል በመያዝ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በመደበኛ በጀት ማስፈፀሚያ የውሃ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአረርቲ ከተማ አስተዳደር ገንዘብና ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለአረርቲ ከተማ አስተዳደር ለከተማው የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድ ዝርጋታ 5.68 ኪ.ሜትር ማሰራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመግዛት ይፈልጋል

የመርዓዊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ጀነሬተር ግዥ ፣ፈርኒቸር፣የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን በመርዓዊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ውስጥ ለሴክተር መ/ቤቶች

The Oromia National Regional State Invites Bids for the Supply and Installation of Solar Water Pumps, Civil Construction, and Pipe Fittings for Two Lots: Lot 1 (Gaba Roobii, Jarso Bedeso) and Lot 2 (Bamso Rural Water Supply Project).