Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jun 08, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ወላይታ ልማት ማህበር የቤት ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ወልማ/002/2026 ወላይታ ልማት ማህበር ማህበሩን ለማጠናከር በመካሄድ ላይ
ወላይታ ልማት ማህበር ለንግድና መኖሪያ አገልግሎቶች ሊውሉ የሚችሉ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ በግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 08, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/13/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የደንብ ልብስ አይነቶች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) በድጋሜ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ የተለያዩ በሎት የተገለጹ ግባቶችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ሎት 1. የባቄላ ክክ፣
የባሕር ዳር ከተማ አስተዳዳር ማረሚያ ቤት መምሪያ ለህግ ታራሚዎች ለምግብነት የሚዉሉ ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Jun 08, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ለአቶ ሃይለማርያም አላምረው እና ወ/ሮ እመቤት አማረ ለሰጠው ብድር በዋስትና በሰንጠረዥ ከዚህ በታች የተገለፁ መያዣዎችን ለመጀመሪያ
ፀደይ ባንክ (አ.ማ) እንጅባራ ቅርንጫፍ ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዳሸን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) Fortune(Jan 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/041/2018 ዳሸን
ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) የመጀመርያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/መቐዲ/0041/2026 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት 2(ኦክስጅን ማሽን) እና 1(ጀነሬተር) በድርድር ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ሁለተኛ ጊዜ የድርድር ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ባህርዳር ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለበረንታ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የሰጠው
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን
Medecins Sans Frontieres Holland / Ethiopia Mission Invites Bids from Contractors of Grade 6 (GC) or Grade 5 (BC) for the Construction of a 250.6 M2 Neonatal Care Unit in Kule Refugee Camp, Gambella National Regional State.
Reporter(Jan 25, 2026) Addis Zemen(Jan 25, 2026) TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY [Grade 6 for GC OR Grade 5 for
Development Bank of Ethiopia Invites Bids for the Procurement of Executive and Medium Diary, Desk Calendar, and New Year Postcards.
Reporter(Jan 25, 2026) Development Bank of Ethiopia Invitation for National Competitive Bid (NCB) Bid Ref. No.DBE/NCB/G/MC/003/2025/26 1. Development Bank of
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ እና የመኪና ዲኮር ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሰራተኞች ለአንድ አመት የሚያገለግል የላብራቶሪ የዱቤ ሕክምና አገልግሎት ብቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር/ኢኢግልድ-002/2018 የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት(ኢኢግልድ) ለሰራተኞች ለአንድ አመት የሚያገለግል
ቢፍቱ ብራ ፎር ሂውማኒቴሪያል ኦርጋናይዜሽን ዓመታዊ ኦዲት ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 25, 2026) ዓመታዊ ኦዲት ስለማሰራት ማስታወቂያ ቢፍቱ ብራ ፎር ሂውማኒቴሪያል ኦርጋናይዜሽን Biftu Bira for Humanitarian Organization (BB4HO) መንግስታዊ