Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ አፈጻጸም ባለ መብት ቡሳ ጎኖፋ ማይክሮ ፋይናንስ ማህበር አዳማ ቅርንጫፍ እና በፍርድ ባለ እዳ ቤዛ ተገኝ መካከል ያለውን
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍታብሔር ጉዳይ ችሎት መኖሪያ ቤት /ኮንደሚኒየም/ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቁያ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር 06/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ሸቀጣሸቀጥ(ልዩልዩ) ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣አዳዲስ አልባሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ አዳዲስ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው
ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bio and Emerging Technology Institute: Procurement of Chemicals for Molecular Lab
Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/19c88450-8a98-4160-9559-b5a3143281f0/open
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዲያቆን አታላይ ሀጎስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተከሊት ጠማለው መካከል ስላለው
የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የግዥ ጨረታ ጥሪ የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን ልማት መምሪያ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ቄስ ሞላ ይመኑ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ ጌታቸው (7 ሰዎች)
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ የመኖ ዘር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የመኖ ዘር ለመግዛት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 374/18 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለተለያዩ በእምበጣ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 14, 2026) በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች የሐራጅ ጨረታ ቁጥር ሐ-32/2018 ጨረታ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ የዱር እንስሳት አደጋ ሥነ-ምህዳራዊ ምርመራ እና ትንተና ጥናት (ECOLOGICAL INVESTIGATION AND ANALYSIS OF WILDLIFE HAZARD AT ETHIOPIAN AIRPORTS) በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T 611 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 5 የክልል
የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚኒየም ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ቶፊቅ አጎዢ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ዚያዳ ወርቄ መካከል
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ Integrated Feet and Tracking System (including Installation of Tracking Device) በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ዉስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/Re-06/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ integrated feet