Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 12, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦላይን ሃራጅ ጨረታ ቁጥር AE001/2018 ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሽጥ

ጭላሎ ፉድ ኮምፕሌክስ የተለያይዩ መኪኖችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አአ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2019 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባሕአዳ/ሐራጅ/0452018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ. የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 90 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ኤልያስ ሴባ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ እታገኝ እሸቴ መካከል ስላለው

Ministry of Defense: Procurement of Stationary Materials

Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5ec7c04f-bfd3-49c6-a3b7-dec3c8750988/open Invitation to Bid

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሀ/ የተቋሙ ስም፡- ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ለ/ አድራሻ ፡- ወላይታ

Injibara University Procurement of Educational Materials

Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/024f5a6f-c4f3-45bd-ad22-dc010b823ff9/open Invitation to

መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ: መወዩ ጎባ ህ/ጤ/ሳይ/ኮሌጅ ለህፃናት መዋያ አገልግሎት የምዉል የዕቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Feb 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ee903da3-b8ce-4436-8604-ce9c7fe0ad06/open Invitation to Bid

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 27, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአ‐ባሪ/ግብጨ/011/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ

የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Feb 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መደበኛ/00 (10)/2018 መ/ቤታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት አንድ፦ ሞተር ሳይክል በግልፅ

በድሬዳዋ አስተዳደር ዋሄል ጤና ጣቢያ፣ ዋሄል ከለስተር እና ለገኦዳ ጤና ጣቢያ በ2018 ዓ.ም. መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የጽዳት ዕቃ፣ የፅህፈት ዕቃ፣ የመኪና ዕቃ፣ ከፊል የህንፃ መሣሪያ እና የምግብ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የአራብሳ ቅድሚያና የመጀ/ደ/ት/ቤት የኤሌክትሮኒክስ ጥጋና፣ ሌሎች ጥጋና ስራዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ ለህክምና እቃዎች እና ለህትመት እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በለሚ ኩራ/ክ/ከተማ አስተዳደር የወረዳ 4 የአራብሳ ቅድሚያና የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዢ የአራብሳ 1ኛ/ደ/ት/ቤት ለ2018ዓ.ም