Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር (EU-DDRR-014) የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በ2019 በጀት –sf ሊያሰራ

የሲዳማ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የእንስሳት ክሊኒክ ግንባታ ሥራዎች ህጋዊ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሰፈረ ሰላም ካምፖስ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረው የተማሪዎች ስቴሽነሪ ሱቅ፣ የተማሪዎችና የሰራተኛ አገልግሎት መስጠት የሚችሉ የወንድ ፀጉር ቤት፣ የሴት ፀጉር ቤት፣ የተማሪዎች ለመጫወቻ የሚያገለግሉ ፑል፣ የተለያዩ መጫዎቻዎች አስገብቶ ማጫወት ለምሳሌ ጆተኒ፣ ከረንቡላ ወዘተ.. ለውጭ ድርጅቶች አወዳድሮ Outsource ለማድረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 23, 2026) በድጋሚ የወጣ  ሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/031/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ የቦታ ስፋት 26.47 ካ.ሜ የሆነ የመኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 22, 2026) ጂፒኤስ ከነገጠማው ግዥ ለመፈፀም በድጋሚ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/በግጨ/19B/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2019 በጀት ዓመት ለከባድ እና ለቀላል ተሽከርካሪዎች እንዲሁም ለሰርቪስ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል ጂፒኤስ (GPS) ከነገጠማ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መስፈርት (Specification) መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Berhanena Selam Printing Enterprise Notifies Extension for the Supply of Printing Machineries

Ethiopian Herald (Apr 11, 2026) RE-EXTENSION INTERNATIONAL TENDER No.01/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the

የንብረቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ምዕራብ የገበያ አዳራሽ አ.ማ እና በፍ ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ጥበቡ መካከል ስላለው

Sidama Industrial Parks Development Corporation (Sidama IPDC) Invites Sealed Bids for the Renovation of a Laboratory Center at Yirgalem Integrated Agro-Industry Park and Bensa Daye RTC.

Addis Zemen (Apr 11, 2026)  INVITATION FOR Bids (IFB)-Rebid IFB Number: SIPDC/OS-IAIP/W-01/2025 Employer: Sidama Industrial Parks Development Corporation (Sidama IPDC)

Berhanena Selam Printing Enterprise Invites International Bidders for the Supply of Printing Machineries, Including a Web-based Inkjet Digital Machine and a Desktop Hot Foil Stamping Machine.

Ethiopian Herald (Apr 11, 2026) INVITATION INTERNATIONAL TENDER No.03/2026 Berhanena Selam Printing Enterprise invites international all eligible bidders for the

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ለግብርና መካናይዜሽን አገልግሎት የሰጠውን ትራክተር ተከራዩ የኪራይ ክፍያውን በካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዥና ኪራይ ውል መሰረት ሊከፍል ባለመቻሉ ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 201 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026)  ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ባንክ አማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ሽኩዳድ ጠቅላላ ንግድ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበሩና የሊዝ ኪራይ ክፍያውን ባለመክፈላቸው ምክንያት የካፒታል እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ወይም በከፊል ዱቤ መልሶ ማከራየት ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ባዶ ኪስ የሲሚንቶ ወረቀቶች የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ያገለገሉ ባዶ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 11, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ የሺ ገ/ጊዮርጊስ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስቴር ገ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው